ወጣቱ አሰልጣኝ ቶማስ ግርማን ለመታደግ የድጋፍ ጥሪ ቀረበ

ለዓመታት ታዳጊዎችን በማሰልጠን የሚታወቀው ወጣቱ አሰልጣኝ ቶማስ ግርማ በጠና መታመሙን ተከትሎ የድጋፍ ጥሪ ቀርቧል። በአዲስ አበባ…

ሙጂብ ቃሲም ወደ ሰሜን አፍሪካ አቅንቷል

ከፋሲል ከነማ ጋር ከተለያየ በኋላ ከክለቡ ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብቶ የነበረው ሙጂብ ቃሲም ወደ ሰሜን አፍሪካ…

“ሁልጊዜ ጎል እየቆጠርን መውጣት የለብንም” – አቶ ኢሳይያስ ጂራ

በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል በተዘጋጀው የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ስልጠና ወቅት አቶ ኢሳይያስ ጂራ መልዕክት አስተላልፈዋል። የፕሪምየር ሊጉ…

ለፕሪምየር ሊጉ አሰልጣኞች የተዘጋጀው ስልጠና ተጀምሯል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ.ማ ከመልቲቾይዝ አፍሪካ ጋር በመተባበር ለአስራ ስድስቱ የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ያዘጋጀው ስልጠና በይፋ…

አዲስ አበባ ከተማ ተከላካዩን ዳግም አግኝቷል

በዘንድሮ የዝውውር መስኮት ወደ ጅማ አባ ጅፋር አምርቶ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማው ተከላካይ ዳግም ቡድኑን ተቀላቅሏል።…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲከናወን ጅማ አባ ጅፋር መከላከያን ሲረታ ኢትዮጵያ…

ጅማ አባ ጅፋር በከሸፉ ዝውወሮች ምትክ በመጨረሻ ሰዓት ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ጅማ አባ ጅፋር አስቀድሞ አስፈርሟቸው እንደነበረ የተነገረላቸው ተጫዋቾች ዝውውራቸው እክል በማጋጠሙ በእነርሱ ምትክ በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ…

አዳማ ከተማ ተስፋኛውን አጥቂ ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ

ከ17 ዓመት በታች ውድድሮች ላይ ጎልቶ መታየት የቻለው ተስፋኛው አጥቂ ወደ አዳማ ከተማ ዋናው ቡድን አድጓል።…

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ተጋባዡ ክለብ እንደማይሳተፍ ታውቋል

የደቡብ ሱዳኑ ክለብ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ እንደማይሳተፍ ሲታወቅ በምትኩ አንድ የፕሪምየር ሊግ ክለብ መግባቱ ተረጋግጧል።…

አዳማ ከተማ አዳዲስ አንበሎችን ሾሟል

ባለፈው የውድድር ዓመት ወጥ የሆነ አምበል ያልነበረው አዳማ ከተማ ለአዲስ የውድድር ዓመት ሦስት አንበሎችን መርጧል። በአሰልጣኝ…