17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቅጣት ምክንያት አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ አዳማ ከተማን ያስተናገዱት ወልቂጤ ከተማዎች…
ዳዊት ፀሐዬ
ጥቂት ነጥቦች በብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ምርጫ ዙርያ..
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታውን እያከናወነ ይገኛል። ከ15 ቀናት በኋላም የምድቡን ሦስተኛ እና…
የፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
የሳምንቱ ዓበይት ጉዳዮች ቅኝታችንን ቀጥለን ሌሎች ሊነሱ የሚገባቸው የሳምንቱ ጉዳዮችን እንዲህ ተመልክተኛቸዋል። 👉ዳኞቻችን እና የአዲሱ የጨዋታ…
የፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ከአሰልጣኞች ጋር የተያያዙ ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶችን…
የፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
የሳምንቱን ዐበይት ጉዳዮች የምንመለከትበት ሁለተኛው ክፍል ትኩረት የሳቡ ተጫዋች ነክ ክስተቶችን ይመለከታል። 👉 ከጨዋታ ርቀው የከረሙ…
የፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአስራ አምስት ቀናት እረፍት በኋላ በዚህኛው ሳምንት ሲመለስ የሊጉ መሪ ቅዱስ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ወልቂጤ ከተማ
በ16ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን ቅዱስ ጊዮርጊስ በሜዳው በወልቂጤ ከተማ 1-0 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ…
ሪፖርት | ወልቂጤዎች አስደናቂ ድልን በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ተቀዳጁ
በ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ወልቂጤን ያስተናገዱት ቅዱስ ጊዮርጊሶች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 6-1 ስሁል ሽረ
በሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ የጨዋታ ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ስሑል ሽረን አስተናግዶ 6-1 ካሸነፈበት…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ሲዳማ ቡና
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛውን ዙር ዳሰሳ የምንዘጋው በመጨረሻዎቹ ሳምንታት መሻሻል በማሳየት በ24 ነጥቦች 4ኛ ደረጃ ይዞ…

