ሲዳማ ቡናዎች ለመጪው የውድድር ዘመን ቅድመ ዝግጅታቸውን ዛሬ መጀመራቸውን አረጋግጠናል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚሰለጥኑት ሲዳማ ቡናዎች…
ክብሩ ግዛቸው

ሀዲያ ሆሳዕና የአንድ ተጫዋች ውል ሲያራዝም አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከከፍተኛ ሊግ አስፈርሟል
ነብሮቹ የአንድ ነባር ተጫዋች ውል ሲያራዝሙ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከታችኛው ሊግ አስፈርመዋል። በሀዲያ ሆሳዕና ቤት ለመቆየት…

ሲዳማ ቡና ሁለት ተከላካይ ከከፍተኛ ሊግ ለማስፈረም ተስማምቷል
የሁለት ነባር ተጫዋቾን ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ የገቡት ሲዳማ ቡናዎች ፊታቸውን ወደ ከፍተኛ ሊግ አዙረዋል። ከሰዓታት…

ሲዳማ ቡና የተጫዋቹን ውል ለማራዘም ተስማማ
የመስመር ተከላካዩ በአሳዳጊው ክለብ ለተጨማሪ ሁለት አመት ለመቆየት ተስማማ። አራት አመታትን በሲዳማ ቡና ቆይታ ያደረገው ደግፌ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና ሲዳማ ቡና በአቻ ውጤት ውድድራቸውን ጨርሰዋል
ሲዳማ ቡና በጭማሪ ደቂቃ ግብ ከፋሲል ከነማ ጋር ነጥብ በመጋራት ውድድር ዓመቱን ጨርሷል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻ…

ሪፖርት | አዞዎቹ ውድድር ዓመቱን በድል ቋጭተዋል
አርባምንጭ ከተማ በቡታቃ ሸመና ቅጣት ምት ጎል ሀዲያ ሆሳዕናን በመርታት ደረጃቸውን በማሻሻል ወድድር ዓመቱን ጨርሰዋል። ሀዲያ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ በጭማሪ ደቂቃ ግብ ከጦሩ ነጥብ ተጋርተዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቻል 1ለ1 በሆነ ውጤት ነጥብ በመጋራት የውድድር ዓመቱን ጨርሰዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ባሳለፍነው ጨዋታ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ በፕሪምየር ሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል
ጥሩ ፉክክር በታየበት እና 31 የጎል ሙከራዎች በነበሩት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ስሑል ሽረን 4ለ2 በማሸነፍ በፕሪምየር…

ሪፖርት | የሸገር ደርቢ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ቡናማዎቹ በሁለቱም አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ታጅበው ፈረሰኞቹን 2ለ0 በማሸነፍ በውድድሩ ዓመቱ ሁለተኛ ደረጃ ይዘው ማጠናቀቀቻውን…