የዋልያዎቹ ጨዋታ የስታዲየም ለውጥ ተደርጎበታል። ኢትዮጵያ እና አይቮሪኮስት የሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ሁለተኛ የማጣርያ ጨዋታ መቐለ ላይ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ትግራይ ዋንጫ | ስሑል ሽረ እና ሶሎዳ ዓድዋ ነጥብ ተጋርተዋል
የትግራይ ዋንጫ ዛሬም በአንድ ጨዋታ ሲቀጥል በምድብ ሁለት የሚገኙትን ስሑል ሽረ እና ሶሎዳ ዓድዋን ያገናኘው ጨዋታ…
2021 አፍሪካ ዋንጫ| ዋልያዎቹ ነገ ወደ አንታናናሪቮ ያቀናሉ
ዋልያዎቹ ዛሬ በመቐለ የመጨረሻ ልምምዳቸው አከናውነዋል። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ማዳጋስካርን ለመግጠም በመቐለ ዝግጅት እያደረጉ የቆዩት ዋልያዎቹ…
ስሑል ሽረ ከ ሶሎዳ ዓድዋ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ ኅዳር 1 ቀን 2012 FT ስሑል ሽረ 0-0 ሶሎዳ ዓድዋ – – ቅያሪዎች – –…
Continue Readingኢትዮጵያውያን ዳኞች ተጠባቂው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታን ይመራሉ
በአፍሪካ ውድድሮች ተሳትፏቸው እየጨመረ የመጣው ኢትዮጵያውያን ዳኞች በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አልጀርያ ከ ዛምቢያ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ…
ትግራይ ዋንጫ | የመቐለ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የትግራይ ዋንጫ ሁለተኛ መርሃግብር የነበረውና በመቐለ እና በወላይታ ድቻ መካከል የተደረገው ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት…
ትግራይ ዋንጫ| አክሱም ከተማ የምድቡን መሪ የሆነበትን ድል አስመዝግቧል
የትግራይ ዋንጫ ዛሬ ሲጀምር በደደቢት እና አክሱም ከተማ መካከል የተካሄደው የመክፈቻ ጨዋታ በአክሱም ከተማ 3-2 አሸናፊነት…
ወልዋሎዎች የሚሳተፉበት ውድድር ታውቋል
በሁለት የቅድመ ውድድር ዝግጅቶች ምድብ ድልድል የተካተቱት ወልዋሎዎች በየትኛው ውድድር እንደሚሳተፉ ታውቋል። ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአዲስ…
የትግራይ ዋንጫ ዕጣ ማውጣት ስነ ሥርዓት ሲካሄድ ወልዋሎ በውድድሩ እንደሚሳተፍ ተገልጿል
በሸቶ ሚድያ ኮሚኒኬሽን፣ የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የትግራይ ስፖርት እና ወጣቶች ፅህፈት ቤት በጋራ ለሁለተኛ…
Continue Readingየመቐለ 70 እንደርታው ግብ ጠባቂ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከሀገሩ ጥሪ ደርሶታል
ላለፉት ሁለት ዓመታት መቐለን በቋሚነት ያገለገለው የኢኳቶሪያል ጊንያዊ ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ኦቮኖ ሃገሩ ከታንዛንያ እና ሊቢያ…

