ስሑል ሽረዎች ኢትዮ ፉትቦል ሶልሽን ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸው ውል በትላንትናው ዕለት ተፈራርመዋል። በሁለተኛው ዙር ከሚገኙበት…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ዘላለም በረከት እና ስሑል ሽረ ተለያዩ
ላለፉት አራት የውድድር ዓመታት ከስሑል ሽረ ቆይታ አድርጎ የነበረው ዘላለም በረከት ከቡድኑ ጋር በስምምነት ተለያየ። በ2008…
ወልዋሎ ከአስራት መገርሳ ጋር ሲለያይ አንድ ተጫዋች ወደ ዋና ቡድን አሳደገ
በዓመቱ መጀመርያ ወልዋሎን የተቀላቀለው አስራት መገርሳ በስምምነት ከቡድኑ ጋር ሲለያይ ስምዖን ማሩ ወደ ዋናው ቡድን አድጓል።…
ደደቢት ከአዲስ ፈራሚው ጋር ተለያየ
ባለፈው ወር መጨረሻ ደደቢትን በድጋሚ በመቀላቀል ላለፉት ሳምንታት ከቡድኑ ጋር ቆይታ ያደረገው ኢኳቶርያል ጊንያዊው የመስመር አማካይ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓ/ዩ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮጵያ ቡና ወደ መቐለ ተጉዞ ወልዋሎን 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች የሰጡትን አስተያየት እነሆ! “እኔ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎን በመርታት ወደ ድል ተመልሷል
አምስት ተከታታይ ሽንፈቶች የደረሱበት ኢትዮጵያ ቡና በአምበሉ አማኑኤል ዮሐንስ ብቸኛ ግብ ወልዋሎን በማሸነፍ የድል መንገዱን አግኝቷል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ደደቢት 1-0 ደቡብ ፖሊስ
በ18ኛ ሳምንተ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መክፈቻ ደደቢት በሜዳው ደቡብ ፖሊስን 1-0 ከረታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…
ሪፖርት | የመድሃኔ ብርሃኔ ብቸኛ ግብ ሰማያዊዎቹን ጣፋኝ ድል አቀዳጅታለች
ዛሬ በመቐለ በተደረገ ብቸኛ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ደደቢት ደቡብ ፖሊስን በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን ሁለተኛ ድል ሲያስመዘግብ…
ደደቢት አዲስ ምክትል አሰልጣኝ ሾመ
ሰማያዊዎቹ ባለፈው ሳምንት በራሱ ፍቃድ በለቀቀው መለሰ ጋብር ምትክ ታደሰ አብርሃን በምክትል አሰልጣኝነት ቦታ ተክተዋል። አሰልጣኝ…
ስሑል ሽረ ሁለት ተጫዋቾች ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል
በዝውውር መስኮቱ በስፋት በዝውውሩ የተሳተፉት ስሑል ሽረዎች የቀድሞ አስልጣኛቸው በረከት ገብረመድኅንን በቴክኒክ ዳይሬክተርነት ሲቀጥሩ ክፍሎም ገብረሕይወት…