የግል አስተያየት – በማቲያስ ኃይለማርያም ባለፉት ዓመታት በፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ የነበረውን ስብስብ አፍርሰው አዲስ ቡድን…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ መከላከያ
በወራጅ ቀጠናው የሚገኙት ሁለት ቡድኖችን የሚያገናኘውን የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሁለተኛው ዙር ከፍተኛ ለውጥ እያሳዩ…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ መቐለ 70 እንደርታ
የዛሬው የመጨረሻ ዳሰሳችን ጅማ ላይ የሚደረገው ሌላኛውን ትኩረት ሳቢ ጨዋታ ይመለከታል። በሁለተኛው ዙር ካሳዩት መጠነኛ መነቃቃት…
Continue Readingስሑል ሽረ ላይ ተጥሎ የነበረው የሜዳ ቅጣት ተነሳ
ባሳለፍነው ወር መጨረሻ በፌደሬሽኑ የገንዘብና የሜዳ ቅጣት የተላለፈባቸው ስሑል ሽረዎች ቅጣታቸው ላይ ማሻሻያ ተደረገ። ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
ደደቢት ይግባኝ ጠየቀ
ደደቢቶች በተላለፈባቸው ቅጣት ዙርያ ላይ ለፌደሬሽኑ የይግባኝ ደብዳቤ አስገቡ። ባሳለፍነው ሳምንት ደደቢት ከፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 0-1 ሀዋሳ ከተማ
በትግራይ ዓለምአቀፍ ስታድየም ሀዋሳ ከተማ መቐለን 1-0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “የሊጉን መሪ በዚህ…
ሪፖርት | መቐለ በሜዳው በሀዋሳ ተሸንፎ የሊጉን መሪነት አስረክቧል
በትግራይ ስታድየም በተደረገው የዛሬ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ የመቐለ 70 እንደርታን በሜዳው ያለመሸነፍ ጉዞ በመግታት ደረጃውን አሻሽሏል።…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደቡብ ፖሊስ ከ ስሑል ሽረ
በዚህ ሳምንት ከሚደረጉት ጨዋታዎች ሁለት ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት በትግል ላይ ያሉ ቡድኖችን የሚያገናኘውን ተጠባቂው ጨዋታ የዳሰሳችን…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዋሳ ከተማ
በነገው ዕለት ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል የሊጉ መሪ መቐለ 70 እንደርታ ሃዋሳ ከተማን የሚያስተናግድበትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0-0 ወላይታ ድቻ
ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው ጨዋታ ያለጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “የአሰልጣኞች ጨዋታ ነበር…

