በኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ተቋርጦ የነበረው የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይጀመራል። የኢትዮጵያ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ዐበይት ጉዳዮች 3 | ክስተቱ ነጌሌ አርሲ
በሀዋሳ የተመቸውና በድል አድራጊዎች ጎዳና የተንጎማለለው ክስተቱ የሰጎኖቹ ስብስብ… በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በየዓመቱ ከሚደጋገሙ ክስተቶች አንዱ…
ዐበይት ጉዳዮች 2 | ሽንፈት አልባው የዐፄዎቹ ጉዞ
አስከፊውን አጀማመር የቀለበሰው በሊጉ ሽንፈት ያልቀመሰ ብቸኛ ክለብ …ፋሲል ከነማ ! ፋሲል ከነማ ዘጠነኛ ሳምንት ላይ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ
ወደ ሩብ ፍጻሜው የሚሻገር ቡድን የሚለይበት ኢትዮጵያ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ የሚያፋልመው የሦስተኛው ዙር የመጨረሻ…
የጦሩ የግብ ዘብ በአህጉራዊው መድረክ ሀገሩን እንዲወክል ጥሪ ደርሶበታል
የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአፍሪካ ዋንጫ አንድ ተጫዋች ያሳትፋል። ላለፉት ዓመታት የመቻልን ግብ በቋሚነት የጠበቀው…
ዐበይት ጉዳዮች 1 | የሁለት ዓለም ሳጥኖች
መረቡን የማያስደፍረው የተጋጣሚ መረብም እምብዛም የማይደፍረው አዳማ ከተማ … ከውድድር ዓመቱ ጅማሮ በፊት ለዋንጫ ከታጩት ቡድኖች…
ሪፖርት | ወልዋሎዎች ጣፋጭ ድልን ሲያሳኩ ድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት የምድብ አንድ ጨዋታዎች ዛሬም ሲቀጥሉ ወልዋሎ ተከታታይ ድሉን ሲያሳካ የድሬዳዋ…
ሪፖርት| ፈረሰኞቹ ወደ ድል ሲመለሱ ሳቢ የነበረው የአዲስ አዳጊዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ8ኛው ሳምንት ምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊሶች ወደ ድል ሲመለሱ አራት…
መረጃዎች | 8ኛው ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል
የ8ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባምንጭ ከተማ…
ሪፖርት | ምድረገነት ሽረ እና ሲዳማ ቡና ድል አደረጉ
መስመሩን ያለፈ ግብ የተሻረበት እንዲሁም ሁለት ጊዜ የጨዋታ መጠናቀቂያ ፊሽካ በተነፋበት አወዛገቢ የሲቢኢ ፕሪምየር ሊግ ምድብ…

