በ18ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ስሐል ሽረ የተጫዋቹን ውል መሰረዙን ገልጿል
ስሑል ሽረ የስነምግባር ጥሰት ፈጽሟል ያለውን ተጫዋች ማሰናበቱን ሲገልፅ ተጫዋቹም ለፌዴሬሽኑ አቤቱታውን አቅርቧል። ስሑል ሽረዎች የስነምግባር…
መረጃዎች | 71ኛ የጨዋታ ቀን
18ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። አዳማ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…
መረጃዎች | 70ኛ የጨዋታ ቀን
በታላቁ የሸገር ደርቢ የሚከፈተው የ18ኛው ሳምንት ነገ ይጀምራል፤ በዕለቱ የሚከናወኑ ጨዋታዎችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…
ሪፖርት | የዳዊት ተፈራ ድንቅ ግብ መድንን ጣፋጭ ድል አጎናፅፋለች
ኢትዮጵያ መድን ስድስተኛ ተከታታይ ድሉን በማስመዝገብ በአልቀመስ ባይነቱ ቀጥሏል። ሀድያ ሆሳዕናዎች በወልዋሎ ሽንፈት ካስተናገደው ቋሚ አሰላለፍ…
መረጃዎች | 69ኛ የጨዋታ ቀን
በጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ዕለት የሚካሄዱ ተጠባቂ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀዲያ ሆሳዕና ከ መድን የጨዋታ ሳምንቱ…
በግብፁ ክለብ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ አጥቂ አሁናዊ ሁኔታ…
አቤል ያለው ከጊዛው ክለብ ጋር ያለው እህል ውሃ ያበቃ ይሆን? ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከስድስት ዓመታት…
መረጃዎች | 68ኛ የጨዋታ ቀን
በ17ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ…
መረጃዎች | 67ኛ የጨዋታ ቀን
በ17ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጦና…
ሪፖርት | ምዓም አናብስት እና አዞዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
የጨዋታ ሳምንቱ መክፈቻ መርሐግብር በአቻ ውጤት ተጠናቋል። መቐለ 70 እንደርታዎች አዳማ ከተማን ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ ሶፎንያስ…

