በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሸገር ከተማ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። በዝውውር መስኮቱ በርከት…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ሽረ ምድረ ገነት ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል
ጋናዊው ግብ ጠባቂ ሽረ ምድረ ገነትን ለመቀላቀል ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐየ የሚመሩት እና በዝውውር መስኮቱ በርከት…
ሲዳማ ቡናዎች የመሃል ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፈው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ንብ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አሳዳጊ ክለቡ ተመልሷል። ቅድመ ዝግጅታቸውን በሀዋሳ…
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ይመራሉ
አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ወሳኝ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ይመራሉ። አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ
በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዋልያዎቹን የምትገጥመው ቡርኩናፋሶ ስብስቧን ይፋ አደረገች። ለ2026 የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ…
ዩጋንዳዊው አጥቂ ቡናማዎቹን ለመቀላቀል ተስማማ
ኢትዮጵያ ቡናዎች ዩጋንዳዊውን አጥቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። በአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን የሚመሩት እና በዝውውር መስኮቱ በረከት ብርሀነ፣…
ቤተ ኢስራኤላዊው የኢሬዲቪዚውን ክለብ ተቀላቀለ
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ኔዘርላንድ አምርቷል። በርከት ያሉ ተከላካዮቹን በጉዳት ያጣው የኔዘርላንዱ ክለብ ኔይመኸ ትውልደ ኢትዮጵያዊው የቀኝ…
ዩጋንዳዊው አጥቂ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ባለፈው ዓመት በሽረ ምድረ ገነት ቆይታ የነበረው ተጫዋች አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል። በ2017 በሀገሩ ክለብ ቡል የነበረው…
ሽረ ምድረ ገነቶች የነባር ተጫዋቾች ውል ማደሳቸውን ቀጥለዋል
አስር ታዳጊዎች ከእናት ክለባቸው ጋር ለመቀጠል ውላቸውን አራዝመዋል። ቀደም ብለው የብሩክ ሐድሽ፣ ዋልታ ዓንደይ፣ ክፍሎም ገብረህይወት፣…

