ሐይቆቹ ናይጄርያዊ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማሙ

በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚሰለጥኑት ሀዋሳ ከተማዎች ስብስባቸውን ማጠናከር ተያይዘውታል ቀደም ብለው ቤኒናዊው ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት…

ሐይቆቹ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማሙ

ቤኒናዊ ግብ ጠባቂ ሀዋሳ ከተማን ለመቀላቀል ከስምምነት ደረሰ በርከት ያሉ ነባር ተጫዋቾች በቡድኑ ለማቆየት ከስምምነት ደርሰው…

ቢጫዎቹ የአፍሪካ መድረክ ጨዋታቸው የሚያደርጉበት ከተማ ታውቋል

ወልዋሎዎች ከሜዳቸው ውጭ የሚያካሂዱት ጨዋታ የሚደረግበት ሀገር ታውቋል የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸንፈው በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ በካፍ ኮንፌደሬሽን…

የጦና ንቦች ናይጄርያዊውን አጥቂ ለማስፈረም ተስማሙ

የ2024/25 የናይጄርያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ ወላይታ ድቻን ለመቀላቀል ከስምምነት ደረሰ። ከወራጅነት ስጋት አላቀው ቡድኑን…

‘የሃላ ኢንድ’ ፍሬ ቃለአብ ሜሮን አዲስ ክለብ አገኘ

በቅርቡ ከመድፈኞቹ ጋር የተለያየው ወጣቱ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ወደ ስዋንሲ አምርቷል። ከጥቂት ዓመታት በፊት በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን…

ወጣቱ ግብ ጠባቂ በርበሬዎቹን ተቀላቀለ

አዲስ አዳጊዎቹ ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል ቡድኑን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ባሳደገው አሰልጣኝ በሽር አብደላ እየተመሩ የነባር ተጫዋቾች…

አሸናፊ ሀፍቱ አዲስ ክለብ አግኝቷል

በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ተጫዋች አዲስ ክለብ አግኝቷል። ከመቐለ 70 እንደርታ ሁለተኛ ቡድን ተገኝቶ ላለፉት…

በአፍሪካ ውድድሮች የሚካፈሉ ቡድኖች የት ይጫወታሉ?

በካፍ ውድድሮች የሚሳተፉ የሀገራችን ክለቦች በየትኛው ስታዲየም ይጫወታሉ? በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና…

ኢትዮጵያ ቡና ስብስቡን እያጠናከረ ይገኛል

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ድንቅ ብቃት ያሳየው ሩዋንዳዊ ኮከብ ወደ ቡናማዎቹ ያመራል ከቀናት በፊት ዶ/ር ለይኩን ታደሰ…

የሄኖክ አርፊጮ እና ነብሮቹ ጋብቻ ይቀጥላል

ላለፉት 11 ዓመታት በነብሮቹ ቤት ቆይታ ያደረገው ሄኖክ አርፊጮ ውሉን አራዘመ በአሰልጣኝ ሳምሶም አየለ እየተመሩ በቀጣይ…