👉 “ከዛ በላይ ተጭነን ውጤቱን ማስፋት ነበር የፈለግነው።” 👉 “እዛ አስቸጋሪ ሊሆንብን እንደሚችል እገምታለሁ።” የኢትዮጵያ መድን…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ምዓም አናብስት አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
በፈረሰኞቹ ቤት ውሉን ለማራዘም ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለማምራት ተስማምቷል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ…
ቅድመ ጨዋታ | ኢትዮጵያ መድን ከ ምላንዴግ
በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ኢትዮጵያ መድን ድርጅት በነገው ዕለት የዛንዚባሩን ምላንዴግ በመግጠም ውድድሩን…
መቐለ 70 እንደርታዎች የግብ ጠባቂው ውል ለማራዘም ተስማምተዋል
ሶፎንያስ ሰይፈ ከምዓም አናብስት ጋር ለመቀጠል ከስምምነት ደርሷል። ቀደም ብለው ኪቲካ ጅማን ለማስፈረም የተስማሙት እና በዝውውር…
መቐለ 70 እንደርታ የመስመር አጥቂውን ለማስፈረም ተስማምቷል
ባለፉት ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለማምራት ተስማምቷል። አሰልጣኝ ጌታቸው…
ቅድመ ጨዋታ | ወላይታ ድቻ ከ አል ኢትሃድ ትሪፖሊ
ወላይታ ድቻ እና አል ኢትሃድ ትሪፖሊ ሁለቱም በተመሳሳይ በአዲስ አሰልጣኝ እየተመሩ የሚያደርጉት የኮንፌደሬሽን ዋንጫ የመጀመርያ የማጣርያ…
ምዓም አናብስት ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
ወልዋሎን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለማምራት ተስማምቶ ወደ መቐለ ከተማ ጉዞ ጀምሯል።…
ምዓም አናብስት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀመሩ
በአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት የሚመሩት መቐለ 70 እንደርታዎች ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በዝውውር መስኮቱ ሱሌይማን ሐሚድ፣ መሐሪ አመሀ፣ አብዲ…
አዳማ ከተማ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ
ባለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አዳማ ከተማ ለማምራት ተስማምቷል። አሰልጣኝ ስዩም…
ከነአን ማርክነህ ወደ ኦማን አምርቷል
በሊብያው ክለብ ቆይታ የነበረው ኢትዮጵያዊው አማካይ ወደ ኦማኑ ክለብ አምርቷል። በተጠናቀው ዓመት በሊብያ ክለቦች አል መዲና…

