በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ የሚመሩት ወልዋሎዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በዝውውር መስኮቱ ፍሬው ሰለሞን፣ በየነ ባንጃው፣ ኢብራሂም…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ሽረ ምድረ ገነት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ጀመረ
በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመሩት ሽረ ምድረ ገነቶች የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በ2010 ክለቡን ወደ ፕሪምየር ሊጉ…
ፋሲል ከነማ ዩጋንዳዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ
በቅርቡ ከቡናማዎቹ ጋር በስምምነት የተለያየው ተጫዋች ዐፄዎቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩትና ቀደም ብለው…
ወልዋሎ የመስመር ተከላካዩን አስፈረመ
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በደሴ ከተማ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ወልዋሎ አምርቷል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ የሚመሩት እና…
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ አምርቷል
በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ ቀን ወደ እንግሊዝ ክለቦች ለማምራት ከጫፍ ደርሶ የነበረው ተጫዋች ማረፍያው ‘UAE Pro League’…
ቢጫዎቹ ተከላካይ አማካዩን አስፈርመዋል
ቀደም ብሎ መቐለ 70 እንደርታን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ ወልዋሎ አምርቷል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ መሪነት…
ሽረ ምድረ ገነት የአጥቂን ዝውውር አጠናቀቀ
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በመቻል ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ሽረ ምድረ ገነት አምርቷል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ…
ሴኔጋላዊው የግብ ዘብ ከጣና ሞገዶቹ ጋር ለመቀጠል ተስማማ
ባህር ዳር ከተማዎች የወሳኝ ተጫዋቻቸው ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሰዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመሩት የጣና ሞገዶች በዝውውር…
ሽመክት ጉግሳ ወደ ሽረ ምድረ ገነት አመራ
ሽረ ምድረ ገነት ሁለገብ ተጫዋቹን የግሉ አድርጓል። ቀደም ብሎ በዝውውሩ መስኮቱ መክብብ ደገፉ፣ ተካልኝ ደጀኔ፣ በኃይሉ…
ወልዋሎ የሦስት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማማ
ቢጫዎቹ የሦስት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማምተዋል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ላይ የሚገኙትና ከዚህ ቀደም የኪሩቤል…

