ከመስከረም 15 ጀምሮ በሚካሄደው የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ውድድር ላይ ተካፋይ የሚሆኑ ስድስት ክለቦች በውድድሩ የስያሜ ባለቤት…
ሚካኤል ለገሠ
ለተጫዋቾች ጥሪ ያደረጉት ሉሲዎቹ ዝግጅት ሊጀምሩ ነው
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ለ34 ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅት…
Continue Readingኢትዮጵያዊያን እንስት ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ለመዳኘት ወደ ኬንያ ያመራሉ
ኮስታሪካ ለምታስተናግደው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን መርሐ-ግብር ለመዳኘት አራት እንስት የሀገራችን ዳኞች…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጥቷል
ከሩዋንዳ አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከፊቱ ያለበት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን…
የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ለተጫዋቾቿ ጥሪ አቅርባለች
መስከረም 26 እና 30 ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የሚያደርገው የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ…
አብዱልከሪም ንኪማ በይፋ ባህር ዳርን ተቀላቅሏል
ከቀናት በፊት በሶከር ኢትዮጵያ ባህር ዳርን ለመቀላቀል መስማማቱን ዘግበን የነበረው ቡርኪናፋሶዋዊው ተጫዋች የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…
የዐፄዎቹ የግብ ዘብ ሚኬል ሳማኪ ስለ ነገው ጨዋታ ይናገራል
👉”በሜዳችን ያደረግነው ጨዋታ ላይ ያገኘነው ውጤት አርኪ አይደለም” 👉”በዚህ የቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ላይ ሁላችንም ትኩረታችን አንድ…
የሲዳማ ዋንጫ ውድድር የስያሜ ባለ መብት አግኝቷል
ለመጀመሪያ ጊዜ ከመስከረም 16 ጀምሮ የሚካሄደው ውድድር ጎፈሬ የሲዳማ ዋንጫ በሚል ስያሜ እንደሚካሄድ በዛሬው ዕለት በተሰጠ…
ዋልያዎቹ ከቀናት በኋላ ዝግጅት ይጀምራሉ
ከፊቱ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ተከታታይ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ያሉበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ…
ዲ ኤስ ቲቪ ለፕሪምየር ሊጉ አሠልጣኞች ስልጠና ሊሰጥ ነው
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የምስል ባለ መብት ዲ ኤስ ቲቪ ለአስራ አንድ ቀናት የሚቆይ ሥልጠና ለሊጉ አሠልጣኞች…