የዕለቱ ሁለተኛ መርሐ-ግብር የሆነው የዩጋንዳ እና የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጨዋታ ዩጋንዳን አንድ ለምንም አሸናፊ አድርጎ ተጠናቋል።…
ሚካኤል ለገሠ
የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 1-1 (2-3) ኤርትራ
ደረጃ ለመለየት ከተከናወነውና ኤርትራን በመለያ ምት አሸናፊ ካደረገው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኞች አስተያየታቸውን…
ሰበታ ከተማ አዲስ አሠልጣኝ ሾሟል
ከአሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ ጋር የተለያየው ሰበታ ከተማ ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አሠልጣኝ አግኝቷል። በተጠናቀቀው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
በደረጃ ጨዋታ ኤርትራ ኢትዮጵያን አሸንፋለች
ደረጃ ለመለየት የተደረገው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ጨዋታ ኤርትራን በመለያ ምት አሸናፊ አድርጎ ተጠናቋል። በውድድሩ ለሁለተኛ ጊዜ…
ኤርትራን የሚገጥመው የዋልያው የመጀመርያ አሰላለፍ ታውቋል
ደረጃ ለመለየት የኤርትራ አቻውን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ አሰላለፍ ታውቋል። ሁለት የምድብ ጨዋታዎችን ከኤርትራ እና…
የዋልያዎቹን እጣ ፋንታ የወሰኑት ሁለት ጨዋታዎች ውሎ
ጅቡቲን የረታችው ደቡብ ሱዳን በምርጥ ሁለተኝነት እንዲሁም ከዩጋንዳ ጋር ነጥብ የተጋራችው ታንዛኒያ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል። 👉ጅቡቲ…
ወላይታ ድቻ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ዘግይቶ ወደ ዝውውሩ የገባው ወላይታ ድቻ ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በ33 ነጥቦች ስምንተኛ ደረጃን ይዞ…
የጣና ሞገዶቹ የአጥቂ መስመር ተጫዋች አስፈርመዋል
እጅግ በንቃት በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች ስምንተኛ ተጫዋች አስፈርመዋል። አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን…
ጅማ አባጅፋር አዲስ አሠልጣኝ ሾሟል
በፕሪምየር ሊጉ መክረሙን ያረጋገጠው ጅማ አባጅፋር ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አሠልጣኝ አግኝቷል። ከአሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር የተጠናቀቀውን…
ቡናማዎቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል አድሰዋል
የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል ለማደስ ረዘም ያለ ድርድር ላይ የነበሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች በመጨረሻም ውጥናቸው ፍሬ አፍርቶ ተጫዋቹ…

