ከመጨረሻው የውድድር ዘመኑ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የቡድኖቹ አሠልጣኞች ለሱፐር ስፖርት የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል። ኢያሱ መርሐፅድቅ –…
ሚካኤል ለገሠ
ሪፖርት | ነብሮቹ ደረጃቸውን በማሻሻል የውድድር ዓመቱን ቋጭተዋል
የውድድር ዘመኑ የመጨረሻ ጨዋታ የሆነው የጅማ አባጅፋር እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ ለነብሮቹ ሦስት ነጥብ እና ሦስት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 አዳማ ከተማ
ከረፋዱ ጨዋታ በመቀጠል ተጋጣሚ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ለሱፐር ስፖርት አካፍለዋል። አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና ስለቡድናቸው…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
ኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማን ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ አንድ አቻ ተጠናቋል። ቡናማዎቹም በቀጣይ ዓመት በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ…
ቅድመ ዳሰሳ | የዘንድሮ የውድድር ዓመት የመዝጊያ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከተ ዳሰሳ
የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፍፃሜን የሚያበስሩ ሁለት የነገ መርሐ-ግብሮችን እንደሚከተለው ቃኝተናቸዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-0 ፋሲል ከነማ
ሱፐር ስፖርት ያለ ግብ ከተጠናቀቀው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ በኋላ ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። አብርሃም መብራቱ – ሰበታ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-2 ሲዳማ ቡና
በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የረፋዱ ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ተቀብሏል። ገብረመድህን ኃይሌ –…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከመመራት ተነስቶ ወላይታ ድቻን ረቷል
ወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡናን ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ የጋለ ፉክክር ተስተናግዶበት በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተገባዷል። የወላይታ…
ሪፖርት | የሐይደር ሐት ትሪክ ፈረሰኞቹን ባለ ድል አድርጓል
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወልቂጤ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ ፈረሰኞቹን 3-2 አሸናፊ አድርጓል። የቅዱስ ጊዮርጊሱ ዋና አሠልጣኝ ፍራንክ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ደረጃውን በማሻሻል የውድድር ዓመቱን ጨዋታ አገባዷል
ሀዋሳ እና ድሬዳዋ ከተማን ያገናኘው የረፋዱ ጨዋታ ሦስት ግቦች ተስተናግደውበት ሀዋሳ ከተማን አሸናፊ አድርጓል። የሀዋሳ ከተማው…