በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሚሳተፉት ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና የሜዳ ላይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት…
ሚካኤል ለገሠ
“ጀግኒት” የኢትዮጵያ ሴቶች የፉትሳል ውድድር ዛሬ አሸናፊውን አግኝቷል
ከሰኔ 2 ጀምሮ በስምንት ቡድኖች መካከል ሲደረግ የነበረው የሴቶች የፉትሳል ውድድር ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል። በሴቶች እግርኳስ…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአሠልጣኙን ውል አድሷል
ከአምስት ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን የሆነው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛውን ውል…
ሴካፋ 2021 | ሩዋንዳ ለሴካፋ ውድድር ለተጫዋቾቿ ጥሪ አቅርባለች
በዚህ ሳምንት አዲስ አሠልጣኝ ያገኘው የሩዋንዳ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሴካፋ ውድድር ለ35 ተጫዋቾች ጥሪ…
“የአክሲዮን ማኅበሩ ስም በዚህ ጉዳይ በመነሳቱ በጣም አዝነናል” – አቶ ክፍሌ ሠይፈ
የረፋዱ ጨዋታ የፕሪምየር ሊጉ የበላይ ለስታዲየም ሰራተኞች መከፈል የነበረበትን ገንዘብ ባለመክፈሉ ነው የተራዘመው? ሦስቱ የትግራይ ክልል…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ጅማ አባ ጅፋር ከ ወልቂጤ ከተማ
ከተያዘለት ሰዓት እጅግ ዘግይቶ የሚጀምረው የጅማ አባጅፋር እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ መረጃዎች እንደሚከተለው ተዘጋጅተዋል። ሦስት ሰዓት…
በፕሪምየር ሊጉ ለመሳተፍ የሚደረገው ውድድር ነገ ይጀምራል
የትግራይ ክልል ክለቦች በሊጉ የማይሳተፉ ከሆነ እነርሱን ለመተካት የሚደረገው ውድድር ነገ የሚጀምር ሲሆን የመጀመሪያ ቀን ሦስት…
ዋልያው ባህር ዳር ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል
በሴካፋ ውድድር ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ውድድሩ በሚደረግበት ባህር ዳር ከተማ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከእስራኤል አቻው ጋር አብሮ ለመስራት ስምምነት ፈፀመ
በኢትዮጵያ እና እስራኤል እግርኳስ ፌዴሬሽኖች መካከል በተፈጠረው እግርኳሳዎ ግንኙነት ሁለቱ አካላት አብሮ ለመስራት ይፋዊ ስምምነት ፈፅመዋል።…