ጅማ አባጅፋር ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

አሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን በመሾም ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት እየጣሩ የሚገኙት ጅማ አባጅፋሮች ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል።…

“የማሸነፊያውን ጎል በማስቆጠሬ የተለየ ስሜት ተሰምቶኛል” ወሰኑ ዓሊ

ባህር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡናን ከመመራት ተነስቶ 2-1 ሲያሸንፍ የማሸነፊያውን ጎል ያስቆጠረው ወሰኑ ዓሊ ከጨዋታው በኋላ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-2 ባህር ዳር ከተማ

የሁለተኛ ዙር የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ-ግብር ከሆነው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከቡድኖቹ አሠልጣኞች…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ከአራት ተከታታይ የአቻ ውጤት በኋላ ድል አድርገዋል

125ኛውን የአድዋ የድል በዐል በማሰብ የተጀመረው የአስራ አራተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር በባህር ዳር…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ

የአስራ አራተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ መርሐ-ግብር የሆነውን ጨዋታ እንዲህ ተመልክተነዋል። በደረጃ ሠንጠረዡ ግርጌ ላይ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-2 ወላይታ ድቻ

ሁለት ጎሎች ከተስተናገዱበት ከከሰዓቱ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ዘላለም ሽፈራው –…

ቡርትካናማዎቹ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን የግላቸው አድርገዋል

ከሰዓታት በፊት ሄኖክ ገምቴሳን ያስፈረሙት ድሬዳዋ ከተማዎች አሁን ደግሞ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ቡድኑን…

ሀዲያ ሆሳዕና ተከላካይ አስፈርሟል

በዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነው የቀረቡት ሀዲያ ሆሳዕናዎች በዛሬው ዕለት ተከላካይ አስፈርመዋል። በአሠልጣኝ አሸናፊ…

ነብሮቹ የአማካያቸውን ውል አድሰዋል

በአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ሀዲያ ሆሳናዎች የወሳኝ አማካያቸውን ውል አራዝመዋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ደረጃን…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

በባከነ ሰዓት በተቆጠረ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ አንድ ለምንም ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት…