መቻል አዲስ አሠልጣኝ ሾሟል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ሀዋሳ ከነማን ከወራጅ ቀጠናው በማውጣት አስተማማኝ ቦታን እንዲይዝ ያደረገው አሠልጣኝ ወደ መቻል አምርቷል።…

የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር የሚደረግበት ሀገር ታወቀ

የሀገራችን ተወካይ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የሚያሳትፈው የሴካፋ የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር በፊት ይደረግበታል ከተባለው ሀገር…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤልፓ ፊቱን ወደ ሌላ አሠልጣኝ አዙሯል

አሠልጣኝ ቻለው ለሜቻን ለመቅጠር ከጫፍ ደርሶ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጨረሻም አሠልጣኝ ኤርሚያስ ዱባለን የግሉ አድርጓል። በተጠናቀቀው…

ዐፄዎቹ ከአጥቂያቸው ጋር ተለያይተዋል

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በፋሲል ከነማ ቤት ያሳለፈው ዩጋንዳዊው አጥቂ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱ ተሰምቷል። በአሠልጣኝ ውበቱ…

በወቅታዊ የእግርኳስ ጉዳይ ላይ የተሰጠው ጋዜጣዊ ተጠናቋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የክፍያ ስርዓቱን የጣሱ ክለቦችን የተመለከቱ ውሳኔዎች በተመለከተ የተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫን…

“ሊጉ በምን አይነት ፎርማት ይቀጥላል የሚለውን እየተነጋገርን ነው” ኢሳይያስ ጂራ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ቀጣይ የሊጉን አካሄድ በተመለከተ ተከታዩን ማብራሪያ ሰጥተዋል። “በሀገራችን ያለውን…

“እኩል ሰርቀው በጊዜ የተደረሰበት ተጎድቶ በጊዜ ያልተደረሰበት ተጠቃሚ መሆን የለበትም” ኢሳይያስ ጂራ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በትናንትናው ዕለት ያወጣውን ውሳኔ በተመለከተ ዝርዝር ማብራሪያ እየተሰጠ ይገኛል።…

አህጉራዊ የክለቦች የውድድር የጊዜ ሰሌዳ ታወቀ

የ2025/26 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ ውድድሮች የሚካሄዱበት ቀናት ይፋ ሆኗል። የአህጉራችን ከፍተኞቹ የክለቦች የውድድር…

በቀጥታ ስርጭት ወቅት የሚታየው የቤትኪንግ ሎጎ በስህተት ወይስ…?

ከዚህ ቀደም የሊጉን የስያሜ መብት ይዞ የነበረው ቤትኪንግ ከሊጉ ጋር ከተለያየ ሁለት ዓመታት ቢቆጠሩም ሱፐር ስፖርት…

ሱፐር ስፖርት የሊጉን ጨዋታዎች ሊያስተላልፍ ነው

ለአምስት አመታት የሊጉን የምስል መብት የገዛው ሱፐር ስፖርት በመጨረሻዎቹ የሊጉ ጨዋታዎች እንደሚመለስ ተሰምቷል። ግዙፉ የቴሌቪዥን ተቋም…