የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-0 ፋሲል ከነማ

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ወሳኝ ድል በመቀዳጀት ነጥባቸውን ሁለት አሀዝ አስገብተዋል

ወላይታ ድቻ ተቀይሮ ወደ ሜዳ በገባው ዘላለም አባተ ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማን አሸንፏል። ወላይታ ድቻ በቅዱስ…

ዋልያዎቹ የቻን ዝግጅታቸውን ሞሮኮ ላይ እንደሚያደርጉ ተገለፀ

ጥር ላይ የቻን ውድድር ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፊል የዝግጅት ጊዜውን ሞሮኮ ላይ እንደሚያደርግ ተመላክቷል። የሀገር…

የአሠልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-0 አዳማ ከተማ

👉”ጥሩ ቀን ነው ያሳለፍነው” መሳይ ተፈሪ 👉”በእርግጠኝነት ይሄ ቡድን አሁን ካለበት ወጥቶ የተሻለ ነገር ይዞ ይጨርሳል…

ሪፖርት | አዞዎቹ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

የጨዋታ ሳምንቱ ማሳረጊያ በሆነው ፍልሚያ አርባምንጭ ከተማ አዳማ ከተማን ረቷል። በ9ኛ ሳምንት ከወላይታ ድቻ ጋር ያለ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-2 ለገጣፎ ለገዳዲ

👉”ተጫዋቾቼ ጨዋታውን ገድለውት መውጣት ይችሉ ነበር” ጥላሁን ተሾመ 👉”ሊስተካከል የሚችል እና ሊያድግ የሚችል ቡድን እንዳለኝ አምናለሁ”…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ለገጣፎ ለገዳዲ ነጥብ ተጋርተዋል

ቡናማዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከለገጣፎ ለገዳዲ ጋር አንድ ነጥብ ተጋርተዋል። በፋሲል ከነማ ሦስት ለምንም ተረተው ለዛሬው…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-2 ባህር ዳር ከተማ

👉 “የዛሬውን ውጤት ለራሳቸው ለተጫዋቾች ነው የማበረክተው” ደግአረገ ይግዛው 👉 “አጋጣሚዎችን ያለ መጠቀማችን ነው እኛን ዋጋ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በአሸናፊነታቸው ቀጥለዋል

ባህር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን ሁለት ለምንም በመርታት ሁለተኛ ደረጃን ተረክቧል። ሀዲያ ሆሳዕና ከወልቂጤ ከተማ ጋር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-0 ወላይታ ድቻ

👉”ጨዋታው በምንፈልገው መልኩ ሄዷል ፤ ማድረግ ያለብንን ነገር አድርገናል”ዘሪሁን ሸንገታ 👉”አቅማችን የፈቀደውን ነው ያደረግነው። አቅማችን ይሄ…