👉”ደጋፊዎቼን እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለው” 👉”ጉባኤው ትንሽ ለሰራነው ነገር በዚህ ደረጃ እውቅና መስጠቱ እጅግ በጣም…
ሚካኤል ለገሠ
መቻል በአማካይ እና ተከላካይ ቦታ የሚጫወት ተጨዋች አስፈርሟል
በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው መቻል ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የቀድሞ ስሙን መቻል ዳግም ያገኘው የሊጉ…
ሲዳማ ቡና ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርሟል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ሲዳማ ቡና ሦስተኛ የውጪ ዜጋ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።…
የፋሲል ከነማ ተጋጣሚ የሜዳ ላይ ጨዋታውን ከሀገሩ ውጪ ያደርጋል
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ዙር የቅድመ ማጣሪያ መርሐ-ግብር ከሀገራችን ክለብ ፋሲል ከነማ ጋር የተመደበው የቡሩንዲው ክለብ…
“ተጫዋቾቼ ለመጫወት ስለተራቡ በጣም ደስተኛ ነኝ” ካርሎስ አሎስ ፌረር
የነገው የዋልያዎቹ ተጋጣሚ አሠልጣኝ ካርሎስ አሎስ ፌረር በጨዋታው ዋዜማ ስለቡድናቸው አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የቻን…
አጥናፉ ዓለሙ የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
አሰልጣኝ አጥናፉ ዓለሙ በቅርቡ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ውድድሩን የሚጀምረው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና…
“እኔ በፕሬዝዳንትነት ከቆየው አሠልጣኝ ውበቱ ይቀጥላል”
የወቅቱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ከፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጋር ተያይዞ ለጋዜጠኞች መግለጫ በሚሰጡበት ጊዜ…
የሱዳኑ ክለብ ኤል-ሜሪክ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታውን ባህር ዳር ስታዲየም ላይ ያከናውናል
የሱዳኑ ክለብ ኤል-ሜሪክ ከጅቡቲው አርታ ሶላር ጋር የሚያደርገውን የሜዳ ላይ ጨዋታ በባህር ዳር ስታዲየም እንደሚያደርግ ታውቋል።…
ለ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት የተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ
እስካሁን ዋና አሠልጣኙን በይፋ ያላሳወቀው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር ላለበት…
Continue Reading
የወቅቱ የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ መግለጫ ሰጥተዋል
👉”ምርጫውን መቀበል ግዴታ ነው። ከግለሰብ ፍላጎት ይልቅ የሀገር ጥቅም ስለሚበልጥ ምርጫው ፍትሃዊነቱን ጠብቆ ሲመጣ እርሱን መቀበል…

