የሴካፋ ዞን የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የማጣሪያ ውድድር ለማድረግ ከነገ በስትያ ወደ ዳሬ…
ሚካኤል ለገሠ
አሠልጣኝ ውበቱ አባተ መግለጫ ሰጥተዋል
👉”ከመጀመሪያው ጨዋታ አንፃር የሁለተኛው ጨዋታ በሁሉም የጨዋታ ክፍሎች ላይ መሻሻል የታየበት ነበር” 👉”እኛ ራሳችንን የምስራቅ አፍሪካ…
አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ያላቸውን ውል በተመለከተ ሀሳብ ሰጥተዋል
👉”ውሉ አልቋል። የምትስማማ ከሆነ ትቀጥላለህ ፤ ካልሆነ ሌሎች አማራጮችን ታያለህ” 👉”በእኔ በኩል ከክለብ የመጡ የተጨበጡ ጥያቄዎችን…
ጎፈሬ ከደቡብ ሱዳኑ ክለብ ሙኑኪ ጋር ስምምነት ፈፀመ
የደቡብ ሱዳኑ ሻምፒዮን ሙኑኪ ክለብ ከሀገራችን የትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ ጋር የሦስት ዓመት ስምምነት በዛሬው ዕለት…
ፋሲል ከነማ የአማካዩን ውል አድሷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት 2ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ፋሲል ከነማ የሀብታሙ ተከስተን ውል ለተጨማሪ ሁለት ዓመት አድሷል።…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ዙር ሙሉ መርሐ ግብር
የ2015 የውድድር ዘመን የሀገራችን ትልቁ ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ይፋ ሆኗል። በሊግ አክሲዮን ማኅበሩ ፅሕፈት ቤት…
የጣና ሞገዶቹ የሁለት ተጫዋቻቸውን ውል አድሰዋል
በአሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመራው ባህር ዳር ከተማ የሁለት ተጫዋቾቹን ውል ለተጨማሪ ሁለት ዓመት አራዝሟል። በርከት ያሉ…
ሠራተኞቹ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባደዋል
በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚመራው ወልቂጤ ከተማ የግብ ዘብ፣ አጥቂ እና ተከላካይ ማስፈረሙ ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
የዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ተራዝሟል
ለአይቮሪኮስቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚደረጉ የምድብ ቀሪ አራት የማጣሪያ ጨዋታዎች መገፋታቸው ይፋ ሆኗል። በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት በቀጣዩ ዓመት…

