ከነገ ጀምሮ በረዳት አሰልጣኙ ያሬድ ገመቹ መሪነት ወደ ዝውውር ለመግባት በዛሬው ዕለት በቦርድ ስብሰባ ውሳኔን ያሳለፈው…
ሚካኤል ለገሠ
ሀብታሙ ታደሠ ባህር ዳር ከተማን ተቀላቅሏል
በአሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ የሚመሩት ባህር ዳር ከተማዎች አራተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል። እስከ ዛሬ ፍፁም ጥላሁን ፣ ዱሬሳ…
ምንይሉ ወንድሙ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመልሷል
የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ያገባደደው እና ከአንድ ተጨማሪ ተጫዋች ጋር ቅድመ ስምምነት የፈፀመው መከላከያ አጥቂ የግሉ አድርጓል።…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ የመጨረሻ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
ሐምሌ 15 እና 21 በቻን ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥሙት ደቡብ ሱዳኖች የመጨረሻ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል።…
መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ከሰዓታት በፊት ወደ ዝውውሩ የገቡት ጦረኞቹ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አክለዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር ገበያው ጎራ…
ከነዓን ማርክነህ ወደ መከላከያ አምርቷል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቻምፒዮን የሆነው ከነዓን ማርክነህ የመከላከያ ተጫዋች መሆኑ እርግጥ ሆኗል። በዝውውር ገበያው በዛሬው ዕለት…
ፈረሰኞቹ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ የዳዊት ተፈራን ዝውውር ማገባደዱን ይፋ አድርጓል። የረመዳን የሱፍ እና ቢኒያም በላይን ዝውውር ከሰሞኑ ያገባደደው…
ቡናማዎቹ የኤርትራዊውን አማካይ ውል አደሱ
በኢትዮጵያ ቡና ሁለት የውድድር ዘመናትን ያሳለፈው ሮቤል ተክለሚካኤል ውሉን ለተጨማሪ ዓመት አራዘመ፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ጦሩ ወሳኝ ተጫዋች የግሉ አድርጓል
በቅርቡ ዋና አሠልጣኙን ይፋ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው መከላከያ በፋሲል ከነማ ውሉ የተገባደደውን የመስመር ተጫዋች ማስፈረሙ ታውቋል።…
የካፍ ፕሬዝዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል
የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሙትሴፔ ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባታቸው ታውቋል። የአፍሪካ እግር ኳስ ማኅበር…

