ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ

የአምስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ መርሐ-ግብሮች ነገም ሲቀጥሉ የዕለቱን ሁለተኛ ጨዋታ በሚከተለው መልኩ ቃኝተነዋል። በሁለተኛ ሳምንት…

Continue Reading

ሪፖርት | ማራኪ ያልነበረው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል

ከሽንፈት እና አቻ ውጤት በኋላ እርስ በእርስ የተገናኙት ሁለቱ ቡድኖች ከመጨረሻ ጨዋታቸው ሦስት ሦስት ለውጦችን አድርፈው…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታን አሁናዊ መረጃዎች በሚከተለው መልኩ አሰናድተናቸዋል። በአራተኛ ሳምንት የሊጉ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ውድድር መርሐ-ግብር ወጥቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ የሚሳተፉ ክለቦች ከጠዋት ጀምሮ የደንብ ውይይት ያደረጉ የሁለቱ ሊጎች…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ውድድር እጣ ወጥቷል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ውድድር ደንብ ውይይት ካደረገ በኋላ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመወዳደሪያ ስታዲየሞች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ ውድድሮችን የእጣ ማውጣት መርሐ-ግብር በአሁኑ…

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፉ ክለቦች ታውቀዋል

የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች አንደኛ እና ሁለተኛ ዲቪዚዮን ሊጎች የእጣ ማውጣት እና የደንብ ውይይት መርሐ-ግብር በአሁኑ ሰዓት…

ሪፖርት | ጦረኞቹ እና ፈረሰኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል

ከተከታታይ ሁለት ድል በኋላ በአዲስ አበባ ከተማ ሦስት ለምንም ተረተው ለዛሬው ጨዋታ የቀረቡት መከላከያዎች በቅጣት ምክንያት…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

በአራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታን አሁናዊ መረጃዎች አሰባስበን ቀርበናል። ከተከታታይ ሁለት ድል በኋላ በአዲስ አበባ ከተማ ሦስት…

ሪፖርት | ከቆመ ኳስ የተገኙ ሁለት ጎሎች ሲዳማ እና ሰበታን ነጥብ አጋርተዋል

በሦስተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ የተረቱት ሲዳማ ቡናዎች ሦስት ነጥብ ካስረከቡበት ጨዋታ ተስፋዬ በቀለን በጊት…