ሉሲዎቹ ነገ ከኬንያ ጋር የወዳጅነት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ አፍሪካ ዞን ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ዝግጅት እንዲረዳው…

ጋቶች ፓኖም ከግብፁ ክለብ ጋር ተለያየ

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አማካይ ጋቶች ፓኖም ከግብፁ ክለብ ኤል ጎውና ጋር መለያየቱን ክለቡ ይፋ አድርጓል። በ2010 ክረምት…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩን ውል አራዘመ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩ ሙሉዓለም መስፍንን ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን አስታውቋል። በ2009 ክረምት ሲዳማ ቡናን ለቆ ቅዱስ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ ተጀመረ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ዛሬ በአዳማ ከተማ ሲጀመር ወላይታ ድቻ እና መከላከያ…

ፋሲል ከነማ ከ አዛም – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ነሐሴ 5 ቀን 2011 FT ፋሲል ከነማ 1-0 አዛም 45′ በዛብህ መለዮ – ቅያሪዎች 36′  ሳማኬ  ጀማል…

ካኖ ስፖርት አካዳሚ ከ መቐለ 70 እንደርታ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ነሐሴ 4 ቀን 2011 FT’ ካኖ ስፖርት አ. 2-1 መቐለ 70 እ. 30′ ኦቢያንግ 81′…

Continue Reading

ኢትዮጵያ የተካተተችበት ከ15 ዓመት በታች የሴካፋ ውድድር ድልድል ይፋ ሆኗል

በሴካፋ ታሪክ የመጀመርያ የሆነው ከ15 ዓመት በታች ወንዶች ውድድር በአስመራ ሲካሄድ የምድብ ድልድልም ወጥቷል። የክፍለ አህጉሩ…

ካፍ በዓምላክ ተሰማ ላይ ጥቃት በማድረስ የተከሰሱት ፋውዚ ሌካ ላይ ጥፋት አለማግኘቱን አስታወቀ

ካፍ ከሁለት ወራት በፊት የግብፁ ዛማሌክ የሞሮኮው አርኤስ በርካኔን አሸንፎ ዋንጫ ባነሳበት የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ፍፃሜ የመሐል…

ፋሲል ከነማ የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል

የኢትዮጵያ ዋንጫን ያሸነፈው ፋሲል ከነማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር የቅጥር ማስታወቂያ ይፋ አድርጓል። የውድድር ዓመቱን በአሰልጣኝ ውበቱ…

ኢትዮጵያ ከ ጅቡቲ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ሐምሌ 28 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ 4-3 ጅቡቲ ድምር ውጤት፡ 5-3 26′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል 43′…

Continue Reading