“ቡድናችንን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ ነው ጥሩ ሂደት ነው ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ “ትልቁ ችግራችን…
ሶከር ኢትዮጵያ
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
በምሽቱ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲሞን ፒተር እና ኪቲካ ጅማ ግቦች ወልቂጤ ከተማን 2-0 መርታት ችሏል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-0 ሻሸመኔ ከተማ
“ብዙም ዕድል መፍጠር አልቻልንም” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “ወደ ጎል ብዙም አልሄድንም ፣ ሁለታችንም ተከላክለን ነው የወጣነው”…
ሪፖርት | እጅግ ቀዝቃዛው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
ሀዲያ ሆሳዕናን ከሻሸመኔ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ ለተመልካች ሳቢ ያልሆነ እንቅስቃሴ ተደርጎበት 0-0 ተጠናቋል። የሳምንቱ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር…
መረጃዎች| 16ኛ የጨዋታ ቀን
የአምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተነዋል። ሀድያ…
የናይጀርያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዲስ ውሳኔ አስተላልፏል
የናይጄርያ እግርኳስ ፌደሬሽን ከጭልፊቶቹ እና ሉሲዎቹ ጨዋታ ጋር በተያያዘ ለደጋፊዎቹ ጥሪ አቅርቧል። ለፓሪሱ የ2024 ኦሊምፒክ ማጣርያ…
ኢትዮጵያዊያን ዕንስት ዳኞች የኦሊምፒክ የማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ
አራት ሴት ኢትዮጵያዊያን ዓለምአቀፍ ዳኞች በነገው ዕለት ጋቦሮኒ ላይ ቦትስዋና እና ታንዛኒያ የሚያደርጉትን የኦሊምፒክ ማጣሪያ የመልስ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የአራተኛ ሣምንት ምርጥ 11
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሣምንት ጎልተው የወጡ ተጫዋቾችን መሠረት በማድረግ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አደራደር: 4-4-2…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አሰተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ መድን
ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በኋላ ሁለቱም አሰልጣኞች ስለ ጨዋታው ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል።…

