ፌዴሬሽኑ የ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውልን ማራዘሙን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን…
ቴዎድሮስ ታከለ
ለሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች የእርስ በእርስ መቀራረብን ለመፍጠር የሚረዳ ስልጠና ተሰጠ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሰልጣኝ ለሆኑ ዋና እና ረዳት አሰልጣኞች የእርስ በእርስ የውይይት መድረክ እና የመማማሪያ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ግብ አዝንቦ አርባምንጭን ረቷል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር አንደኛ ዲቪዚዮን የአንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ሲቀጥል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አርባምንጭ ከተማን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ በድል የውድድር ዓመቱን ጀምሯል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ዛሬም በሀዋሳ ከተማ ሲቀጥል ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የሀዋሳ እና አዳማ ጨዋታ ሳይካሄድ ቀረ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ ረፋድ አራት ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ…
ከፍተኛ ሊግ | ነገሌ አርሲ በርካታ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ላይ የሚገኘው ነገሌ አርሲ የአሰልጣኙን ውል ያራዘመ ሲሆን አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አቃቂ እና ድሬዳዋ ያለ ግብ ጨዋታቸውን አጠናቀዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ቀን 10:00 ሰአት ተደርጎ አቃቂ ቃሊቲ…
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ መከላከያ ከ ጌዲኦ ዲላ ነጥብ ተጋርተዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የ2013 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ የመክፈቻ ጨዋታ በሀዋሳ ረፋዱን ጌዲኦ ዲላ…
የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች
ሶከር ኢትዮጵያ በከፍተኛ ሊጉ የተሰሙ ዜናዎችን አጠር ባለ መልኩ መረጃዎችን ሰብሰብ በማድረግ ይዛላችሁ ቀርባለች፡፡ – ነቀምቴ…
ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ተካፋዩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን ውልም አራዝሟል፡፡…