ሰበታ ከተማ አራት ተጫዋቾችን በዛሬው ዕለት ሲያስፈርም ከዘጠኝ ተጫዋቾች ጋር ደግሞ ተለያይቷል። በተጫዋቾቻቸው ከሰሞኑ ከደመወዝ ክፍያ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ወላይታ ድቻዎች ከአንድ ሳምንት ልምምድ ማቆም በኋላ ዳግም ተመልሰዋል
ወላይታ ድቻዎች ከቀናት ቆይታ በኃላ ወደ መደበኛ ልምምዳቸው ተመልሰዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊጀመር በጣት የሚቆጠር ቀን…
ሰበታ ከተማ ከመስመር ተጫዋቹ ጋር በስምምነት ተለያየ
ሰበታ ከተማ ከመስመር አጥቂው አስቻለው ግርማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ ዘግይቶ ወደ ልምምድ የገባ ከመሆኑ ባሻገር የሰኞ…
ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተከላካዮችን አስፈረመ
የመቐለ 70 እንደርታ ሁለት ተከላካዮች በአንድ ዓመት ውል ሠራተኞቹን ተቀላቅለዋል፡፡ አዲስ አበባ ከትመው ለ2013 ቢትኪንግ ፕሪምየር…
ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ መድን በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
የአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ ኢትዮጵያ መድን በርካታ ልምድ ያላቸውን ጨምሮ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ…
ሰበታ ከተማዎች ዳግም ወደ ልምምድ ተመልሰዋል
ሰበታ ከተማዎች ከሁለት ቀናት በኃላ በድጋሚ ወደ መደበኛ ልምምድ ተመልሰዋል፡፡ በአሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ የሚመሩት ሰበታ ከተማዎች…
ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ የተደለደለው ደሴ ከተማ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ አሰልጣኝ ያሬድ ቶሌራን በዋና አሰልጣኝነት…
ከፍተኛ ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ በርካታ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችንም ውል አድሷል
የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ስር የተደለደለው አቃቂ ቃሊቲ አስራ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም ስምንት ውላቸው ተጠናቆ…
ከፍተኛ ሊግ | ቤንች ማጂ ቡና ተጨማሪ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባሩን ውል አድሷል
ከሳምንት በፊት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረመው የከፍተኛ ሊጉ የምድብ ለ ቡድን ቤንች ማጂ ቡና ተከላካይ ሲያስፈርም የአጥቂውን…
ሰበታ ከተማዎች ልምምድ ካቆሙ ሁለት ቀን አስቆጥረዋል
ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ ቅሬታ የሰበታ ከተማ ተጫዋቾች መደበኛ ልምምዳቸውን ካቆሙ ዛሬ ሁለት ቀን ሆኗቸዋል፡፡ በአዲሱ…