ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ መድን አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል፡፡ መድን የተሰረዘውን…

የፕሪምየር ሊጉ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት የሚደረግበት ቀን ታውቋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት በቀጣይ ሳምንት ይደረጋል። የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታኅሣሥ 3…

ከፍተኛ ሊግ | ጋሞ ጨንቻ ሦስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ እየተወዳደረ የሚገኘው ጋሞ ጨንቻ ሦስት ተጨማሪ ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ አካቷል፡፡ የከፍተኛ ሊጉ ምድብ…

የፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች እና የኮሮና ቫይረስ  ጉዳይ…

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች ለተጫዋቾቻቸው የኮቪድ 19 ምርመራን እያደረጉ የሚገኝ ሲሆን በውጤቱም በቫይረሱ የተያዙ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

የበርካታ ወሳኝ ተጫዋቾችን ዝውውር ቀደም ብሎ የፈፀመው መከላከያ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ…

ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ብታጅራ ከተማ ካሊድ መሐመድን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል፡፡ የተሰረዘውን የውድድር አመት በከፍተኛ ሊግ ምድብ…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ከሰሞኑ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የነበረው ሀላባ ከተማ ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮቹን ውል አድሷል፡፡ በኢትዮጵያ…

ሀድያ ሆሳዕና ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ጀምሯል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው ሀድያ ሆሳዕና የ2013 ዝግጅቱን ጀምሯል፡፡ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት እንዲሁም…

ከፍተኛ ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ

የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያን አውጥቶ የነበረው አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አሰልጣኝ ዳዊት ታደለን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል፡፡ ከሁለት…

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታወቀ

የ2013 የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ ውድድር በታኅሣሥ ወር እንደሚጀመር ተገለፀ። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በስሩ ከሚያካሂዳቸው ውድድሮች መካከል…