ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ አሰልጣኝ ሲለውጥ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

መከላከያ ለሴት ቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ ሲመድብ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ፡፡ መከላከያ ከሰሞኑ የቀድሞው የወንድ ቡድኑ አሰልጣኝ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ውል አደሰ

ድሬዳዋ ከተማዎች የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ኮንትራት አራዝመዋል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ የሆኑት ድሬዳዋ…

ስሑል ሽረ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ

ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የተለያየው አሌክስ ተሰማ የስሑል ሽረ ፈራሚ ሆኗል፡፡ አንጋፋ የተከላካይ ሥፍራ ተጫዋች ያለፉትን…

ያሬድ ታደሰ ወደ ወልቂጤ ከተማ አምርቷል

ለሰበታ ከተማ ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ያሬድ ታደሰ በይፋ የወልቂጤ ከተማ ተጫዋች ሆኗል፡፡ በዝውውር መስኮቱ በርከት…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ረዳት አሰልጣኞች ሾመ

ብርቱካናማዎቹ የቀድሞው ተጫዋቻቸው እና የቴክኒክ ኮሚቴ አባላቸውን የአሰልጣኝ ፍሰሀ ጡዑመልሳን ረዳቶች በማድረግ ሾሟቸዋል፡፡ ለ2013 የውድድር ዘመን…

ሲዳማ ቡና ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

ሲዳማ ቡና የ2013 የውድድር ዓመት ዝግጅቱን የሚጀምርበት ቀን ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013 የውድድር አመት ታህሳስ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታወቀ

ፕሪምየር ሊግ አ/ማ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበትን ቀን ለክለቦች በላከው ደብዳቤ ገልጿል፡፡ የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

የቼልሲ ፊትነስ ኤክስፐርት ለሀገራችን አሰልጣኞች ስልጠናን ሰጥቷል

ኢትዮጵያዊው የቼልሲ የፊትነስ ኤክስፐርት ኃይሉ ቴዎድሮስ ለኢትዮጵያውያን አሰልጣኞች በአካል ብቃት ትግበራ ላይ ያተኮረ ስልጠናን ማምሻውን ሰጥቷል፡፡…

የሴቶች ገፅ | ቆይታ ከነፃነት መና ጋር …

በሀዋሳ ከተማ ያለፉትን አምስት ዓመታት በመጫወት ያሳለፈችው ፈጣን፣ ታጋይ እና ጠንካራዋ ነፃነት መና የዛሬው የሴቶች ገፅ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ልምምዱን ሰርቷል

ዋልያዎቹ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ መሪነት የመጀመርያ ልምምዳቸውን በዛሬው ዕለት አከናውነዋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ…