አሰልጣኝ ባንተይርጋ ጌታቸው ለዘጠነኛ ዓመት በየካ ክፍለ ከተማ ለመቆየት ውሉን አራዘመ፡፡ በኢትዮጵያ እግርኳስ በአንድ ክለብ ውስጥ…
ቴዎድሮስ ታከለ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጉዳይ ዛሬ ውሳኔ ያገኝ ይሆን ?
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ዛሬ ያደርጋል። እጅግ የተንዛዛው እና ብዙዎች እንዲወያዩበት ካስቻሉ…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ለማራዘም ተስማማ
አሰልጣኝ አሥራት አባተ በቡታጅራ ከተማ ለመቆየት ዛሬ ተስማማ፡፡ ዘንድሮ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ…
የደጋፊዎች ገፅ | “ሁሌም የሚፀፅተኝ ነገር ቡናን ተጫዋች ሆኜ አለማገልገሌ ነው” አብዱራህማን መሐመድ (አቡሸት)
☞ሀያ አራት ዓመታት የተሻገረ የድጋፍ ጉዞ … ☞ “የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ ነው በሚል ከመጀመርያ አሰላለፍ የወጣሁበት…
የሴቶች ገፅ | የቅጣት ምቷ ስፔሻሊስት ሕይወት ደንጊሶ
በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ውስጥ ከሚጠቀሱ ጠንካራ ተጫዋቾች መካከል አንዷ ነች። ተክለ ሰውነቷ፣ ከረጅም ርቀት እና…
ዘንድሮ በሰበታ ከተማ ያሳለፈው አጥቂ ወደ አይቮሪኮስቱ ክለብ አመራ
ብሩኪና ፋሷዊው የአጥቂ ሥፍራ ተጫዋች ባኑ ዲያዋራ ሰበታ ከተማን ለቆ አሴክ ሚሞሳን ተቀላቅሏል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
“ወደ ሜዳ በመመለሴ እጅግ ደስተኛ ነኝ” ዑመድ ኡኩሪ
በገጠመው ከበድ ያለ ጉዳት ለስምንት ወራት ያህል በጉዳት ከሜዳ ርቆ በቅርቡ የተመተለሰው የግብፁ አስዋን ክለብ አጥቂ…
በቅርቡ ሕይወቱ ላለፈው ተጫዋች ቤተሰቦች የድጋፍ ጥሪ ቀረበ
በነቀምት ከተማ በተከላካይ ሥፍራ ላይ ሲጫወት የነበረው እና በድንገት ከሳምንት በፊት ሕይወቱ ያለፈው ቹቹ ሻውል ቤተሰቦችን…
የስሑል ሽረ ተጫዋቾች ቅሬታን እያሰሙ ይገኛሉ
የስሑል ሽረ ተጫዋቾች ለወራት የቆየው የደሞዝ ጥያቄያችን አልተመለሰም በማለት ቅሬታቸው እያሰሙ ይገኛል። በርካታ ክለቦች ከወርሀዊ የደመወዝ…
በድህረ ኮሮና የአሰልጣኞች የስልጠና መንገድ ዙርያ ስልጠና ተሰጠ
ከኮቪድ 19 በኃላ ውድድሮች ሲጀመሩ አሰልጣኞች በሚያደርጓቸው የስልጠና መንገዶች ዙሪያ የኤዥያ እና የፊፋ ኢንስትራክተር እንዲሁም የጆርዳን…