“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” – ከመስፍን ታፈሰ ጋር…

በአጭር ጊዜ ውስጥ ከሀገሪቱ ምርጥ አጥቂዎች ተርታ መመደብ የቻለው መስፍን ታፈሰ የዛሬው ‘የዘመናችን ከዋክብት’ ገፅ እንግዳ…

በቀድሞው የሼፊልድ አሰልጣኝ ለሀገራችን አሰልጣኞች ስልጠና ተሰጠ

ለሀገራችን አሰልጣኞች በተደጋጋሚ እየተሰጠ ያለው የኦንላይን ስልጠና ዛሬም ቀጥሎ በቀድሞው የሼፊልድ ዩናይትድ እና የላቲቪያ ብሔራዊ ቡድን…

ጋናዊው አማካይ ወደ ሀዋሳ ለመመለስ ተስማማ

ጋናዊው የተከላካይ አማካይ ጋብሬል አህመድ ሀዋሳ ከተማን ለመቀላቀል ተስማማ፡፡ ወደ ኢትዮጵያ በ2002 ክረምት ከመጣ በኃላ ለደደቢት…

የሴቶች ገፅ | መሪዋ ቱቱ በላይ

ክለብ ሳትገባ የሀገሯን መለያ መልበስ ችላለች። ከደሴ ከተማ በተነሳው የተጫዋችነት ህይወቷ ወደ ሰባት ለሚጠጉ ክለቦች ተጫውታለች።…

Continue Reading

ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

ሲዳማ ቡና የአማኑኤል እንዳለን እና ክፍሌ ኪአን ውል አድሷል፡፡ ወጣቱ የመስመር ተከላካይ አማኑኤል እንዳለ ውሉን ያራዘመ…

ሀዲያ ሆሳዕና የተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል

ሀዲያ ሆሳዕና የሄኖክ አርፊጮ፣ ፀጋሰው ዴሌሞ እና መስቀሉ ለቴቦን ውል አራዝሟል፡፡ ከዚህ ቀደም በክለቡ ቆይታ የነበረው…

ፌዴሬሽኑ ከነገ ጀምሮ ከክለቦች ጋር ውይይት ያደርጋል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2013 በሚደረጉ ሁሉም የሊግ ውድድሮች ዙሪያ ከነገ ጀምሮ ከክለቦች ጋር ንግግር ይጀምራል፡፡…

ሀዋሳ ከተማ አማካዩን ለመቆየት ተስማማ

እስካሁን የዘጠኝ ነባር ተጫዋችን ውል ለማራዘም እና ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማስፈረም የተስማሙት ሀዋሳ ከተማዎች የአሥረኛ ተጫዋቻቸውን…

ሀዋሳ ከተማ ዝውውሩን ተቀላቅሏል

ሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂው ሶሆሆ ሜንሳ እና ተከላካዩን ዘነበ ከድርን ለማስፈረም ተስማማ፡፡ የጋቦኑን ሞናና ክለብ ለቆ…

ሁለት ተጫዋቾች ለሰበታ ከተማ ለመፈረም ተስማሙ

ያሬድ ታደሰ እና መሳይ ጳውሎስ ለሰበታ ከተማ ለመጫወት ተስማሙ፡፡ ወጣቱ የመስመር አጥቂ ያሬድ ታደሰ የአሰልጣኝ ውበቱ…