ካፍ ከኢንስትራክተሮቹ ጋር ያደረገውን ስብሰባ አጠናቀቀ

ሁለት የሀገራችን ኢንስትራክተሮች የተሳተፉበት የካፍ ኢንስትራክተሮች ስብሰባ በቪዲዮ ኮንፈረንስ ታግዞ ዛሬ ለሦስተኛ ጊዜ ተደርጎ ተጠናቀቀ፡፡ ኮቪድ…

“ወደፊት በቋሚነት ለሀገሬ መጫወት እፈልጋለሁ” ተስፈኛው ግብ ጠባቂ ጆርጅ ደስታ

ዘንድሮ በፕሪምየር ሊጉ በወልቂጤ ከተማ የሚገኘው ግብ ጠባቂው ጆርጅ ደስታ በዛሬው የተስፈኛ አምዳችን ላይ ተመልክተነዋል፡፡ ተወልዶ…

አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ከፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ጋር ተወያዩ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ እና ቴክኖሎጂ አጠቃቀም በሚል ርዕስ በተጨማሪም ሌሎች ሀሳቦችን ያዘለ የቪዲዮ ኮንፈረንስ በአሰልጣኝ አብርሀም…

የሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቾች ማኅበር አቋቋሙ

“የሀዋሳ ከተማ የቀድሞ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች” በሚል መጠሪያ በጎ አላማን ያዘለ ማኅበር ዛሬ በሀዋሳ ሴንትራል…

የሴቶች ገፅ | ከተጫዋችነት እስከ ኢንስትራክተርነት…

በዛሬው የሴቶች ገፅ አምዳችን ከአማካይ ሥፍራ ተጫዋችነት እስከ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት አልፎም እስከ ኢንስትራክተርነት የተሻገረችው አሰልጣኝ…

ደቡብ ፖሊስ ድጋፍ አደረገ

የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ደቡብ ፖሊስ ለሁለተኛ ጊዜ የቁሳቁስ ድጋፍ እንዲሁም የደም ልገሳን አከናውኗዋል፡፡ ከወራት በፊት የቁሳቁስ…

የቡታጅራ ከተማ ክለብ ለሁለተኛ ጊዜ ድጋፍ አደረገ

ከዚህ ቀደም ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍን አበርክቶ የነበረው የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ቡታጅራ ከተማ አሁን…

የሀዋሳ ዓለምአቀፍ ስታዲየም ግንባታ አሁንም በመጓተት ላይ ይገኛል

ግንባታው ከተጀመረ ዘጠኝ ዓመታትን ያስቆጠረው የሀዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በተለያዩ ምክንያቶች እየተጓተተ ለምን እስካሁን መጠናቀቅ አልቻለም?…

ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ወጣት የት ይገኛል ?

በሲዳማ ቡና ከ2009 እስከ 2010 በነበረበት ወቅት ብዙ ተስፋ ታይቶበት የነበረው ሙጃይድ መሐመድ ጉዳት ካስተናገደ በኃላ…

የ1996 የፕሪምየር ሊግ ድል ትውስታ – በወቅቱ ኮከብ ተጫዋች ሙሉጌታ ምህረት

በዛሬው የትውስታ አምዳችን ሀዋሳ ከተማን 1996 ላይ በአምበልነት እየመራ ከክለቡ ጋር ቻምፒዮን የሆነውን እና በግሉ የሊጉ…