የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-1 ባህር ዳር ከተማ

በስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና በሜዳው ከተከታታይ ሽንፈት በኃላ ባህርዳር ከተማን 3ለ1 ከረታ በኃላ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመለሰ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛው ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው ሀዋሳ ሰው-ሰራሽ ሜዳ ላይ ከተከታታይ ሽንፈት ማግስት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ያለ ግብ አቻ ከተለያዩ በኋላ…

ሪፖርት| ሀዋሳ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለግብ አቻ ተለያይተዋል

በሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ በሜዳው ቅዱስ ጊዮርጊስን አስተናግዶ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል፡፡ ሀዋሳ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-2 ድሬዳዋ ከተማ

በስድስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና በሜዳው በድሬዳዋ ከተማ ከተሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ የዓመቱ የመጀመርያ የሜዳ ውጪ ድልን አሳካ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ሲዳማ ቡና በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን ጋብዞ 2ለ1 ተሸንፏል። የምስራቁ ክለብም የመጀመሪያ…

ወልቂጤ ከተማ የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታውን በሜዳው ያከናውናል

በፕሪምየር ሊጉ አብይ ኮሚቴ ዕድሳት ያስፈልጋቸዋል ተብለው ከነበሩት ሜዳዎች መካከል አንዱ የነበረው የወልቂጤ ስታዲየም ዕድሳቱን በማጠናቀቁ…

ድሬዳዋ ከተማ ለአምስት ተጫዋቾች ማስጠንቀቂያ ሰጠ

ደካማ የውድድር ዓመት ጅማሮ እያደረገ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ አምስት የቡድኑ ተጫዋቾችን የቃል ማስጠንቀቂያ መስጠቱን በፌስቡክ ገፁ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ማሊያዊውን ተጫዋች አሰናበተ

ፈረሰኞቹ በክረምቱ ቡድኑን ከተቀላቀለው ማሊያዊ አጥቂ አቱሳይ ኒዮንዶ ጋር በስምምነት መለያየታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በቅዱስ ጊዮርጊስ ከሚገኙ አራት…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ሀዋሳ ከተማ 1-3 ሲዳማ ቡና

በአምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለቱን የሀዋሳ ክለቦች ያገናኘው የሀዋሳ ከተማ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በሲዳማ…