ፌድሬሽኑ ከወራት በፊት ሦስት ተጫዋቾችን ድሬዳዋ ከተማ ከህግ ውጪ አሰናብቷል በሚል ለተጫዋቾቹ የደመወዝ ክፍያን እንዲከፍል ቢወስንም…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሴናፍ ዋቁማ እና ሰናይት ቦጋለ ለሙከራ ወደ ስዊድን አምርተዋል
ሁለቱ የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ሴናፍ ዋቁማ እና ሰናይት ቦጋለ ለአስር ቀናት ሙከራ ወደ ስውዲን ትላንት ተጉዘዋል…
አብርሃም መብራቱ በአፍሪካ ዋንጫ የቴክኒክ ጥናት ቡድን ውስጥ ተካተዋል
የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ በያዝነው ወር አጋማሽ በግብፅ አስተናጋጅነት 24 ሀገራትን ለመጀመሪያ ጊዜ በማሳተፍ ይጀምራል፡፡ በዚህ ውድድር…
ከፍተኛ ሊግ ለ| መድን በዲላ ከሜዳው ውጪ ተሸንፎ ወደ ፕሪምየር ሊግ የማደግ እድሉን አጨልሟል
በከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ወልቂጤን እየተከተለ ያለው መድን እና ላለመውረድ እየተጫወተ የሚገኘው ዲላ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ…
አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ የአሰግድ ተስፋዬ አካዳሚን ጎብኝተዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ በቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና እና ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬ…
ፌዴሬሽኑ ድሬዳዋ ከተማ ባሰናበታቸው ተጫዋቾች ጉዳይ ላይ ውሳኔን ሰጥቷል
ድሬዳዋ ከተማ በሁለተኛው ዙር ጅማሮ ላይ ከክለቡ ያሰናበታቸው ኃይሌ እሸቱ፣ ዮናታን ከበደ እና ወሰኑ ማዜን በተመለከተ…
የወንድወሰን ዮሐንስ ስርዓተ ቀብር ዛሬ ተፈፀመ
ከትላንት በስቲያ ምሽት እግር ኳስን በሚጫወትበት ነቀምት ከተማ በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ ያለፈው ወንድወሰን ዮሐንስ ስርዓተ ቀብር…
የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ ለወዳጅነት ጨዋታ 25 ተጫዋቾች ጠርታለች
በቶኪዮ ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ ማጣርያ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለሁለተኛ ዙር ማጣርያ ዝግጅት…
ከማል የእግር ኳስ አካዳሚ መልካም ተግባርን ፈፅሟል
በኢትዮጵያ እግር ኳስ አሻራቸውን ባኖሩት አሰልጣኝ ከማል አህመድ የተቋቋመው የከማል አካዳሚ ሙሉ ሰልጣኞች በተገኙበት በሀዋሳ መስጊድ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 3-2 ሀዋሳ ከተማ
በ27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደቡብ ፖሊስ ከመመራት ተነስቶ ሀዋሳን 3-2 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች…