የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ወላይታ ድቻ አማካይ ወደ ክለቡ ለመቀላቀል ስምምነት ፈፅሟል። ያሬድ ገመቹን የክለባቸው አሠልጣኝ አድርገው…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሀዋሳ ከተማ የአጥቂውን ውል አራዝሟል
ኃይቆቹ ከወጣት ቡድኑ የተገኘውን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ለሁለት ዓመት ውሉን አራዝመዋል። የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ውል ካራዘሙ…
ንግድ ባንክ የአንድ ተጫዋች ውል አድሷል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከከፍተኛ ሊጉ ካሳደጉ ተጫዋች መካከል አንዱ የሆነው የአማካይ እና የመስመር አጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ…
ባህርዳር ከተማ ተከላካይ አስፈረመ
የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ የጣና ሞገዱን ተቀላቀለ። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እና በፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ…
ሴኔጋላዊው የግብ ዘብ ቀጣይ ማረፊያው የጣና ሞገዶቹ ሊሆን ከጫፍ ደርሷል
ቁመታሙ ግብ ጠባቂ የባህርዳር ከተማ አዲሱ ተጫዋች ለመሆን እጅጉን ተቃርቧል። ከፕሪምየር ሊጉ ጎን ለጎን ኢትዮጵያን ወክለው…
ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈርሟል
በትላንትናው ዕለት የስድስት ተጫዋቾችን ውል ያደሰው ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ አዲስ ፈራሚውን በዛሬው ዕለት ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።…
ሀድያ ሆሳዕና አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባር ተጫዋች ውልም አድሷል
የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌው ሀድያ ሆሳዕና የቀድሞው ተጫዋቹን ሲያስፈርም የተከላካዩንም ውል አራዝሟል። በአዲሱ አሰልጣኛቸው ዮሐንስ ሳህሌ መሪነት…
ሀምበሪቾ ዱራሜ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል
ሀምበሪቾ ዱራሜ ከከፍተኛ ሊጉ ያሳደጉትን አሰልጣኝ ውል በዛሬው ዕለት አድሷል። በ2015 የከፍተኛ ሊግ ተሳትፎውን በምድብ ሐ…
ዳዋ ሆቴሳ ሀድያ ሆሳዕናን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል
ሀድያ ሆሳዕና የቀድሞው ተጫዋቹን ለማስፈረም ስምምነት ፈፅሟል። በቀጣዩ ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ…
ሀዋሳ ከተማ የስድስት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ከቀናት በፊት የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ኮንትራት ያራዘሙት ሀዋሳ ከተማዎች በዛሬው ዕለት የስድስት ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል። በኢትዮጵያ…

