ትላንት የቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜን የመራው በዓምላክ ተሰማ እና ኢትዮጵያዊያን ረዳቶቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 5ኛ የምድብ ጨዋታን…
ዳኞች
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የኦሊምፒክ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታን ይመራሉ
በ2020 ቶኪዮ ኦሊምፒክ ጨዋታዎች የወንዶች እግርኳስ የአፍሪካ ዞን ቅድመ ማጣርያ ከኅዳር አምስት ጀምሮ የመጀመርያው የማጣርያ ጨዋታዎች…
ቻምፒየንስ ሊግ| በዓምላክ ተሰማ በመራው የፍፃሜ ጨዋታ ኤስፔራንስ ዴ ቱኒዝ ቻምፒዮን ሆኗል
ኢትዮጵያዊው አርቢቴር በዓምላክ ተሰማ በብቃት በመራውና በአንድ የካሌደር ዓመት የውድድር ፎርማት ለመጨረሻ ጊዜ በተካሄደው የ2018 የቶታል…
በዓምላክ የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታን ይመራል
ከቀናት በፊት የአፍሪካ ቻምፒዮስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ እንደማይመራ ተገልፆ የነበረው ባምላክ ተሰማ በካፍ ድንገተኛ ጥሪ ሁለተኛውን…
በዓምላክ ተሰማ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታን አይመራም
ከሁለት ዓመታት ወዲህ ከፍተኛ ግምት የሚሰጣቸው አህጉራዊ ውድድሮችን እየዳኘ የሚገኘው በዓምላክ ተሰማ በዘንድሮው የቶታል ካፍ ቻምፒየንስ…
በተሻሻሉ ህጎች ላይ ለዳኞች እና ኮሚሽነሮች የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ ዳኞች ኮሜቴ በያዝነው 2011 የውድድር ዓመት ላይ የሚተገበሩ የተሻሻሉ የጨዋታ ህጎችን የሚመለከት…
የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ስልጠናዎች አዘጋጀ
በተሻሻሉ ህጎች ላይ ለዳኞች ፤ ለኮሚሽነሮች እንዲሁም ለክለብ አመራሮች እና ለተጫዋቾች ስልጠና ሊሰጥ ነው። የ2010 የውድድር…
በዓምላክ እና ረዳቶቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታን ይመራሉ
ነገ ከሚደረጉ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመራል። በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ቀጣዩ የአፍሪካ…
የዳኞች ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል
ለቀጣይ አምስት ቀናት የሚዘልቅ የዳኞች ስልጠና በዛሬው ዕለት በጁፒተር ሆቴል ተጀምሯል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዓለም…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ አባላት የስራ ድርሻ ድልድል ተከናወኗል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ ከተከናወነ በኋላ እንደ አዲስ በተዋቀረው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውስጥ የዳኞች ኮሜቴ ዋና…