በሀዋሳ የተመቸውና በድል አድራጊዎች ጎዳና የተንጎማለለው ክስተቱ የሰጎኖቹ ስብስብ… በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በየዓመቱ ከሚደጋገሙ ክስተቶች አንዱ…
ክለብ ትኩረት
ዐበይት ጉዳዮች 2 | ሽንፈት አልባው የዐፄዎቹ ጉዞ
አስከፊውን አጀማመር የቀለበሰው በሊጉ ሽንፈት ያልቀመሰ ብቸኛ ክለብ …ፋሲል ከነማ ! ፋሲል ከነማ ዘጠነኛ ሳምንት ላይ…
ዐበይት ጉዳዮች 1 | የሁለት ዓለም ሳጥኖች
መረቡን የማያስደፍረው የተጋጣሚ መረብም እምብዛም የማይደፍረው አዳማ ከተማ … ከውድድር ዓመቱ ጅማሮ በፊት ለዋንጫ ከታጩት ቡድኖች…
ስሑል ሽረ የስያሜ ለውጥ አድርጓል
ከዚህ ቀደም “ስሑል ሽረ እግርኳስ ክለብ” በሚል ስያሜ ይታወቅ የነበረው ክለብ ከዚህ በኋላ በሌላ ስያሜ እንደሚጠራ ለሶከር…
የኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚ ማነው?
በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያ መድንን የሚገጥመው ክለብ ሲዳሰስ… የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊው ኢትዮጵያ…
ዐበይት ጉዳዮች 3 | አነጋጋሪ የነበረው የሠራተኞቹ ጉዳይ!
ከሁለት የጨዋታ ሳምንታት በላይ ያልዘለቀው የወልቂጤ ከተማ የሊጉ ቆይታ… የእግር ኳሳችን የፋይናንስ ሁኔታ በጠና ከታመመ ሰንበትበት…
ዐበይት ጉዳዮች 1 | የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን !
ዓርብ መስከረም 10 አሃዱ ብሎ ለ143 ቀናት ከተካሄደ በኋላ በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ የተጋመሰው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…
የወልቂጤ ከተማ ሰሞነኛ ጉዳይ መጨረሻው ምን ይሆን?
ከክለብ ላይሰንሲንግ ጋር በተያያዘ ሰሞነኛ መነጋገርያ የሆኑት ሠራተኞቹ መጨረሻቸው ምን ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል? ለ2017 የውድድር ዘመን…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
ሊጠናቀቅ የአንድ ጨዋታ ሳምንት ዕድሜ በቀረው የዘንድሮው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
የመጀመሪያው ፅሁፋችን ትኩረት የሚያደርገው በጨዋታ ሳምንቱ ትኩረት በሳቡ ክለብ ነክ ጉዳዮች ላይ ይሆናል። 👉 ፈረሰኞቹ አሁንም…

