ወሳኙ ጨዋታ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል

ወልዋሎ ከቀናት በኋላ የሚያደርገው የካፍ ኮንፌደሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታ የቀጥታ ሽፋን እንደሚያገኝ ክለቡ አስታውቋል ወልዋሎ እና…

የኢዮብ ዓለማየሁ ጉዳይ እልባት አግኝቷል

ውዝግብ ፈጥሮ የነበረው የኢዮብ ዓለማየሁ ጉዳይ ውሳኔ ተሰጥቶበታል። ​የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በተጫዋች እዮብ…

የወልዋሎ ጨዋታ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን ያገኛል

ወልዋሎ ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት የሚያደርገው የካፍ ኮንፌደሬሽን ጨዋታ የቀጥታ ሽፋን ያገኛል ወልዋሎ እና ሂላል አል…

የወልዋሎ ዓዲግራት ተጋጣሚ ማነው ?

በቶታል ኢነርጂስ ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወልዋሎ ዓ/ዩ የሚገጥመው ክለብ ማነው? የኢትዮጵያ ዋንጫን በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ…

ቢጫዎቹ አምስት ታዳጊዎች ወደ ዋናው ቡድን አሳደጉ

በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ለሚጠብቀው የማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኘው ወልዋሎ አምስት ተጫዋቾች ወደ ዋናው ቡድን…

ወልዋሎ የተከላካዩን ውል አራዘመ

ጌቱ ኃይለማርያም ከቢጫዎቹ ጋር ለመቀጠል ውሉን አራዝሟል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት አጋማሽ ሻሸመኔ ከተማን ለቆ ወደ ወልዋሎ…

ቢጫዎቹ የአማካዩን ውል አራዘሙ

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት አጋማሽ ዳግም ወደ ወልዋሎ የተመለሰው አፈወርቅ ኃይሉ ውሉን አራዝሟል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የነበረውን…

የቢጫዎቹ የኮንፌደሬሽን ካፕ ማጣሪያ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታወቁ

ወልዋሎዎች ከሱዳኑ ሂላል አልሳሕል ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ለመምራት የተመደቡ ዳኞች ታውቀዋል በካፍ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው…

ነፃነት ገብረመድህን ወደ ክለቡ ይመለሳል

ላለፉት ቀናት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ዝግጅት በማድረግ ላይ የቆየው ተከላካይ በክለቡ ጥያቄ መሰረት ይመለሳል የኢትዮጵያ…

የአጥቂው ጉዳይ …. ?

እዮብ አለማየሁ ለሁለት ክለቦች የፈረመ ሌላኛው ተጫዋች በመሆን ውዝግብ ፈጥሯል። ከሳምንታት በፊት አጥቂው እዮብ አለማየሁ የወልዋሎ…