ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ ቅሬታ የሰበታ ከተማ ተጫዋቾች መደበኛ ልምምዳቸውን ካቆሙ ዛሬ ሁለት ቀን ሆኗቸዋል፡፡ በአዲሱ…
የተለያዩ
ኮንፌዴሬሽን ካፕ | በዛሬው ጨዋታ ጉዳት ያስተናገዱት ሁለቱ ተጫዋቾች ወቅታዊ ሁኔታ
የኮንፌዴሬሽን ካፕ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲከናወን በሁለተኛው አጋማሽ ከፍተኛ ጉዳት…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ በመጨረሻ ሰዓት በተቆጠረባቸው ጎል ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ አልቻሉም
ሦስት ግቦችን ያስተናገደው የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲር ጨዋታ በባለሜዳዎቹ አሸናፊነት ቢጠናቀቅም በድምር ውጤት ዩ…
ፋሲል ከነማ ከ ዩኤስ ሞናስቲር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ኅዳር 27 ቀን 2013 FT’ ፋሲል ከነማ 2-1 ሞናስቲር 28′ ሱራፌል ዳኛቸው 49′ ሙጂብ ቃሲም…
Continue Readingፋሲል ከነማ ከ ዩኤስ ሞናስቲር: የዐፄዎቹ አሰላለፍ
ፋሲል ከነማ በዛሬው ዕለት ከቱኒዚያው ዩኤስ ሞናስቲር ጋር ለሚያርገው ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል። ባለፈው ሳምንት…
የእሁዱ የፋሲል ከነማ ጨዋታ በቴሌቪዥን በቀጥታ ይተላለፋል
ከነገ በስትያ በፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲር መካከል የሚደረገው የኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት…
ፌዴሬሽኑ ለሰበታ ጥያቄ ምላሽ ሰጠ
የሰበታ ከተማ ክለብ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የኮንትራት ክፍያን አስመልክቶ ቀሪ ገንዘብ ይመለስልኝ በማለት ለፌዴሬሽኑ ያቀረበው ጥያቄ…
ሊዲያ ታፈሰ የቻን ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች
ኢትዮጵያዊቷ ጠንካራ ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በ2021 ለሚደረገው የቻን ውድድር ላይ ከሚመሩ 19 ዳኖች ውስጥ ብቸኛዋ ሴት…
ፋሲሎች ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅታቸውን እያከናወኑ ይገኛሉ
በአፍሪካ መድረክ ያላቸውን ተሳትፎ ለማስቀጠል የፊታችን እሁድ ወሳኝ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ዐፄዎቹ በአዲስ አበባ ስታዲየም ልምምዳቸውን እየሰሩ…
የዐፄዎቹን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል
የፊታችን እሁድ የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ዩ ኤስ ሞናስቲርን ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል። በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ…

