በ2020 ቶኪዮ ኦሊምፒክ የማጣርያ ውድድር መጋቢት 25 አዲስ አበባ ስቴዲየም ላይ ዩጋንዳን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ…
የተለያዩ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ዓርብ መጋቢት 13 ቀን 2011 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አዳማ ከተማ 79’ጌታነህ ከበደ – ቅያሪዎች 46′…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 1-1 ማሊ
በአፍሪካ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ማጣርያ ማሊን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን 1-1 ከተለያየ በኋላ የሁለቱ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዳማ ከተማ
ከ17ኛው ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር መካከል ነገ በሚደረገው ብቸኛ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በፕሪምየር ሊጉ…
Continue Readingሪፖርት | የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ብሔራዊ ቡድን በሜዳው ነጥብ ተጋርቶ የማለፍ ዕድሉ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል
በቶኪዮ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2020 የኦሎምፒክ ውድድር ተሳታፊ ለመሆን የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች…
U-20 | አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ ረዳቶቻቸውን አሳወቁ
በአስመራ የሚካሄደው “የሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ” ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን እንዲያሰለጥኑ በትናንትናው…
የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አዲስ አበባ ይገኛሉ
ለሁለት ሀገራት ብሔራዊ ቡድን የተጫወቱት እና በኢትዮጵያ እግርኳስ ታሪክ ስማቸው ጎልቶ ከሚነሱ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆኑት…
አንደኛ ሊግ | የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የመጀመሪያው ዙር ግምገማ በሦስት ከተሞች ተከናውኗል
58 ክለቦችን በስድስት ምድብ ተከፍሎ ሲደረግ የቆየው የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የመጀመሪያው ዙር መጠናቀቅን ተከትሎ ግምገማ እና…
Continue Readingኢትዮጵያዊያን ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያን እንዲመሩ ተመርጠዋል
የፊታችን ዕሁድ ቤኒን ላይ ቤኒን ከቶጎ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የሚያደርጉትን ወሳኝ ጨዋታ ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል። በምድብ…
የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ወደ ጊኒ አመሩ
ባለፈው ዓመት ከኢትዮጵያ ቡና ፍቃድ ውጪ ከሀገር በመውጣት ጠፍተው በቀሩት ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ኮስታዲን ፓፒች ምትክ የኢትዮጵያ…

