ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ መከላከያ

ጅማ አባ ጅፋር እና መከላከያን በሚያገናኘው የፕሪምየር ሊጉ ተስተካካይ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በሁለተኛው ሳምንት…

ደቡብ ፖሊስ የመስመር ተጫዋች አስፈረመ

ደቡብ ፖሊስ ከስሑል ሽረ ጋር የተለያየው ኪዳኔ አሰፋን አስፈርሟል፡፡ የመስመር አጥቂው ኪዳኔ አሰፋ በዘንድሮው የውድድር ዓመት…

ጅማ አባጅፋር ከአማካይ ተጫዋቹ ጋር ተለያየ

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን በመልቀቅ ጅማ አባጅፋርን ከተቀላቀሉ እና የሊጉ ልምድ ካላቸው ተጫዋቾች መካከል አንዱ…

ጅማ አባጅፋር የስንብት ውሳኔ አሳለፈ

ጅማ አባጅፋር ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ስራ አስኪያጁን ማሰናበቱን የክለቡ ፕሬዝዳንት አጃይብ አባመጫ ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግረዋል፡፡…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ የካቲት 10 ቀን 2011 FT መከላከያ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”] – –…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ የካቲት 10 ቀን 2011 FT ቢሾፍቱ አውቶ. 0-0 ጅማ አባ ቡና – (ሐ) – FT…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ባህር ዳር ከተማ

ሌላኛው የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት የመቐለ እና ባህር ዳር ተስተካካይ መርሐ ግብር ይሆናል። ከአምስተኛው ሳምንት የተዘዋወረው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-0 ደደቢት

በ6ኛ ሳምንት ቀሪ ተስተከይ መርሐ ግብር ጅማ አባጅፋር ደደቢትን 1-0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ወደ ድል በመመለስ ደረጃውን አሻሽሏል

በ6ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኋላ ደደቢትን 1-0 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል፡፡…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ድሬዳዋ ከተማ

መከላከያ እና ድሬዳዋ የሚገናኙበት የነገውን ተስተካካይ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦች እንሆ… ከሦስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር መካከል የነበረው…