ምድብ ሀ ሰኞ ጥር 28 ቀን 2010 FT ሱሉልታ ከተማ 1-0 ሽረ እንዳስላሴ 39′ ኢሳይያስ አለምሸት…
Continue Readingየተለያዩ
ሞሮኮ – የቻን 2018 ቻምፒዮን!
ሞሮኮ የቶታል አፍሪካ ሃገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ያሸነፈች የመጀመሪያዋ አዘጋጅ ሃገር ሆናለች፡፡ ሞሮኮ በፍፃሜው ናይጄሪያን 4-0 በሆነ…
የወልዲያ ተጫዋቾች ነገ ወደ ክለቡ ይመለሳሉ
የወልዲያ ስፖርት ክለብ አመራር እና የቡድኑ አባላት ዛሬ ረፋድ ላይ ባደረጉት ውውይት ከስምምነት ላይ በመድረሳቸው የቡድኑ…
” አሰልጣኞች በዳኞች ላይ ከሚሰጡት የወረደ ንግግር ሊቆጠቡ ይገባል” ትግል ግዛው (የዳኞች እና ታዛቢዎች ማህበር ፕሬዝዳንት)
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞች እና ሙያ ታዛቢዎች ማህበር ፕሬዝዳንት የሆነው ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ትግል ግዛው ሰሞኑን…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዛሬም ቀጥሎ ሲደረግ አዲስ አበባ እና ዓዲግራት ላይ ሁለት ጨዋታዎችን የሚያስተናግድ…
ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ጥር 26 ቀን 2010 FT ኢትዮ ቡና 3-2 ፋሲል ከተማ 8′ ሳሙኤል ሳኑሚ 31′ ኤልያስ…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከተማ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዛሬ በብቸኝነት በሚያስተናግደው ጨዋታ 10፡00 ላይ ኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከተማ…
የወልዲያ ተጫዋቾች እና ክለቡ ነገ ይወያያሉ
የወልዲያ ስፖርት ክለብ አሰልጣኞች እና ተጫዋቾች ከክለቡ አመራሮች ጋር ነገ ረፋድ አዲስ አበባ ላይ በክለቡ ወቅታዊ…
ኡመድ ስለዘንድሮ አቋሙ እና ስለስሞሃ ይናገራል
በኤል ኤንታግ ኤል ሃርቢ የነበረውን የተሳካ ግዜ አጠናቅቆ ወደ አሌክሳንደሪያው ክለብ ስሞሃ ያመራው ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ኡመድ…
አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ እና ጌታነህ ከበደ ቅጣት ተላልፎባቸዋል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ የስፖርታዊ ጨዋነት ግድፈቶች ፈጽመዋል…

