የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ | ስሑል ሽረ

የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ የፕሪምየር ሊጉን ክለቦች የመጀመርያ ዙር ጉዞ ዳሰሳ ቀጥለን በ21 ነጥብ በስምንተኛ ደረጃ…

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እና ስሑል ሽረ ተለያይተዋል

ባለፈው ሳምንት የመልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡት አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ከስሑል ሽረ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። የመልቀቂያ ደብዳቤ ካስገቡ…

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ወዴት?

ከስሑል ሽረ አሰልጣኝነት ለመልቀቅ ደብዳቤ ያስገቡት ሳምሶን አየለ ቀጣይ ሁኔታ ከነገ በኋላ ይታወቃል። ባለፈው የውድድር ዓመት…

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ

የስሑል ሽረው አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የመልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባታቸው ታውቋል። ባለፈው ዓመት አጋማሽ ስሑል ሽረን ተቀላቅለው ቡድኑ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-0 ስሑል ሽረ

በባለሜዳዎቹ 1-0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የባህር ዳር ከተማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶች የዓመቱን አጋማሽ በድል አጠናቀዋል

በ3ኛ ቀን የ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በሜዳው ስሑል ሽረን ጋብዞ 1-0…

ባህር ዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ የካቲት 15 ቀን 2012 FT’ ባህር ዳር ከተማ 1-0 ስሑል ሽረ 43′ ፍፁም ዓለሙ –…

ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ

የጣና ሞገዶቹ ስሑል ሽረን የሚያስተናግዱበት የ15ኛ ሳምንት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሜዳቸው ድንቅ የማሸነፍ ክብረ ወሰን ያላቸው…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና

ስሑል ሽረዎች ሀዲያ ሆሳዕናን አስተናግደው ካለ ግብ አቻ ከተለያዩ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል።…

ሪፖርት | አሰልቺ የነበረው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በሊጉ የዛሬ መርሐ ግብር ትግራይ ስታዲየም ላይ ስሑል ሽረን ግርጌ ላይ ከሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና ያገናኘው ጨዋታ…