በጨዋታ ሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን ወልዋሎ ዓ.ዩን በአብዲሳ ጀማል ብቸኛ ግብ ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ…
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

ሪፖርት | መድኖች የድል ርሃባቸውን አስታግሰዋል
ኢትዮጵያ መድን በአብዲሳ ጀማል ብቸኛ ጎል ወልዋሎን 1ለ0 በመርታት የዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። ባለፈው የጨዋታ ሳምንት…

መረጃዎች | 21ኛ የጨዋታ ቀን
የስድስተኛው ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ መድን ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ የውድድር ዓመቱ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ ዓ.ዩ 0-3 መቻል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሃግብር መቻል ወልዋሎን 3-0 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር…

ሪፖርት| ጦሩ ዳግም ወደ ድል ተመልሷል
መቻል ወልዋሎን ሦስት ለባዶ በማሸነፍ ከአንድ ጨዋታ በኋላ ወደ ድል ተመልሷል። ወልዋሎዎች በሲዳማ ቡና ሽንፈት ካስተናገደው…

መረጃዎች | 18ኛ የጨዋታ ቀን
የአምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ…

መቶ ዓለቃ ፈቃደ ማሞ ስለትግራይ ክልል ክለቦች ምን አሉ?
ሦስቱም የትግራይ ክለቦች ከምስል መብት ጋር በተያያዘ እና የአክሲዮን ማህበሩ አባል በመሆን ከፋይናሱ ገቢ ተጠቃሚ በሚሆኑበት…

ወልዋሎዎች ከጋናዊው ጋር ተለያይተዋል
በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ ቀናት ወልዋሎን የተቀላቀለው ጋናዊ ተከላካይ ከቢጫዎቹ ጋር ተለያይቷል። የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ ቀናት አስቀድሞ…

ናትናኤል ዘለቀ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ከአስራ አራት ዓመታት ቆይታ በኋላ ከእናት ክለቡ ጋር በስምምነት የተለያየው አማካይ መዳረሻው ቢጫዎቹ ቤት ሆኗል። በዛሬው…

ወልዋሎዎች ተጨማሪ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ ሊጉ ንብ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው የፊት መስመር ተሰላፊ ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል። በፕሪምየር ሊጉ…