ባምላክ ተሰማ ታሪካዊውን ጨዋታ በመሐል ዳኝነት ይመራል

ከአፍሪካ ውጪ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ ክለቦች የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ (ሱፐር ካፕ) ዛሬ ምሽት በአረባዊቷ…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታን ይመራሉ

የ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲከናወኑ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታን ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል።…

“ከሜዳ ውጪ የተሸነፍንበት የጎል ልዩነት ተፅዕኖ ፈጥሮብናል፡፡” የሱፍ ዓሊ – ጅማ አባ ጅፋር (ምክትል አሰልጣኝ)

የጅማ አባ ጅፋሩ ምክትል አሰልጣኝ የሱፍ ዓሊ ተከታዮቹን አስተያየቶች ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ሰጥተዋል፡፡ ስለጨዋታው “ጨዋታው ጥሩ…

ሪፖርት | የጅማ አባጅፋር የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጉዞ ተገቷል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካፈለው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊው ጅማ አባ ጅፋር በመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ…

ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ| ጅማ አባጅፋር ለነገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዱን አከናወነ

በ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ውስጥ ለመካተት በሚረዳው አንደኛ ዙር መርሐ ግብር ባሳለፍነው ሳምንት ወደ…

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ከሜዳው ውጪ በአል አህሊ ሽንፈት አስተናግዷል

በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የግብፁ አል አህሊን የገጠሙ ጅማ አባጅፋር 2-0…

አል አህሊ ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ ስርጭት

ዓርብ ታኅሳስ 5 ቀን 2011 FT አል አህሊ🇪🇬 2-0 🇪🇹ጅማ አባ ጅፋር 7′ ናስር ማሀር 38′…

Continue Reading

ቻምፒየንስ ሊግ | አል አህሊን የሚገጥሙት የጅማ አባጅፋር የመጀመርያ ተሰላፊዎች ታወቁ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የአንደኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ የግብፁን አል አህሊን የሚገጥመው ጅማ አባ ጅፋር የመጀመርያ 11…

ቻምፒዮንስ ሊግ | ወቅታዊ መረጃዎች በጅማ አባ ጅፋር ጉዞ ዙሪያ

ጅማ አባ ጅፋር የምሽቱን ጨዋታ ወደሚያደርግበት ከተማ ደርሷል። ወደ አፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ምድብ ድልድል ለማምራት ከግብፁ…

ቻምፒየንስ ሊግ | ጅማ አባጅፋርን የሚገጥመው የአል አህሊ የነገ ቡድን ዝርዝር

የግብፁ ድረ ገፅ ኪንግ ፉት ጅማ አባ ጅፋርን የሚገጥመውን አል አህሊ ሙሉ ስብስብ ይፋ አድርጓል። በ2019…