ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ ሴፋክሲየን ፉስ ራባትን ያስተናግዳል

የካፍ ዋንጫ እና የካፍ ክለብ ዋንጫ ከተዋህዱ በኃላ ለ14ኛ ግዜ በሚካሄደው የቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ…

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ፡ ቲፒ ማዜምቤ፣ ኤምሲ አልጀር እና ፉስ ራባት ድል ቀንቷቸዋል

በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ቅዳሜ ምሽት በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጠናቀቁ ቲፒ ማዜምቤ፣ ኤምሲ…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ኤስፔራንስ እና ዩኤስኤም አልጀር ከሜዳቸው ውጪ ወሳኝ ውጤት አግኝተዋል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች አል አሃሊ በሜዳው ከኤስፔራንስ ጋር 2-2 ሲለያይ ወደ ሞዛምቢክ የተጓዘው…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀምሩ አሃሊ ከኤስፔራንስ ትኩረትን ስቧል

በካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምሩ በሰሜን አፍሪካ ደርቢ አል…

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ሱፐርስፖርት በሜዳው ከዜስኮ ጋር አቻ ተለያይቶ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል

በካፍ ቶታል ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ የዛምቢያው ዜስኮ ዩናይትድ ከሜዳው ውጪ ከሱፐርስፖርት ዩናይትድ ጋር ካለግብ…

የኮንፌድሬሽን ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ

የ2017 ቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ዛሬ ምሽት ፕሪቶሪያ ላይ ሱፐርስፖርት…

ባምላክ ተሰማ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመርጧል

ኢትዮጵያዊው የፊፋ ኢንተርናሽናል የመሃል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ቅዳሜ መደረግ በሚጀምረው የካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ…

የካፍ ውሳኔ አሉታዊ እና አዎንታዊ ጎኖች …

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን [ካፍ] በሞሮኮ መዲና ራባት ማክሰኞ እና እረቡ የአፍሪካ እግርኳስን በገቢ ደረጃ ለማጠናከር ያስችላሉ…

የካፍ ስራ አስፈፃሚ አዲሶቹ ውሳኔዎች

ሀሙስ ማምሻውን የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአፍሪካ ዋንጫ፣ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ…

ኮንፌድሬሽን ዋንጫ፡ የወቅቱ ቻምፒዮን ማዜምቤ እና ሱፐርስፖርት ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል

በቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የ2016 አሸናፊው ቲፒ ማዜምቤ ከምድብ አራት በመሪነት ወደ ሩብ ፍፃሜ ሲያልፍ ሱፐርስፖርት…

Continue Reading