ከአሰልጣኝ ውበቱ ጋር በስምምነት የተለያዩት ፋሲል ከነማዎች አዲስ አሰልጣኝ ለማግኘት ተቃርበዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከስሑል ሽረ…
ዝ ክለቦች

ፋሲል ከነማ ካሜሩናዊ ግብ ጠባቂ ለማስፈርም ተስማማ
ዐፄዎቹ በክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጀመርያ ፈራሚያቸውን ለማግኘት ተቃርበዋል። ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ከተለያዩ በኋላ የቡድኑን ዋና…

አቤል ያለው አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
ከግብፁ ክለብ ጋር በስምምነት የተለያየው ፈጣኑ አጥቂ በቅርቡ አዲስ ክለብ ይቀላቀላል። ላለፈው አንድ ዓመት ከስድስት ወር…

የአብስራ ተስፋዬ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል
በመቐለ 70 እንደርታ ዓመቱን ያሳለፈው የአማካይ መስመር ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ መድረሱ ተሰምቷል።…

የጦና ንቦቹ እና የአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ጉዳይ…
ለሁለት ዓመታት አብረዋቸው የቆዩትን አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ማቆየት ያልቻሉት ወላይታ ዲቻዎች ከአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ጋር ስማቸው የተያያዘ…

ብርቱካናማዎቹ ተከላካይ አስፈረሙ
ድሬዳዋ ከተማዎች ሦስተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል። በአሰልጣኝ ይታገሱ የሚመሩት ድሬደዋ ከተማዎች ቀደም ብለው ሬድዋን ሸሪፍ እና ጃዕፈር…