ሲዳማ ቡና የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

ጋናዊው የግብ ዘብ ቀጣዩ መዳረሻው ሲዳማ ቡና ሆኗል። በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሲያደርግ ከቆየ በኋላ…

ሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

ለዘንድሮ የውድድር ዓመት በርከት ያሉ ዝውውሮችን የፈፀመው ሲዳማ ቡና የሁለት ነባር ተጫዋቾቹን ውል በማራዘም አንድ ግብ…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ተጀምሯል

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር በተደረጉ ጨዋታዎች የአቻ ውጤቶች ተመዝግበዋል። በሲዳማ ክልል እግርኳስ ፌድሬሽን እና በጎፈሬ…

ሲዳማ ቡና ጋናዊ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል

የአሰልጣኝ ሥዩም ከበደው ሲዳማ ቡና ጋናዊ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከጀመሩ ሰንበትበት ያሉት…

ዮሴፍ ዮሐንስ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

የአማካይ መስመር ተጫዋቹ ዮሴፍ ዮሐንስ ወደ ቀድሞ ክለቡ የተመለሰበትን ዝውውር አገባዷል። በዝውውር መስኮት ወሳኝ የሆኑ ተጫዋቾችን…

ጌታነህ ከበደ ማረፊያው ታውቋል

በተለያዩ ክለቦች ሲፈለግ የቆየው አጥቂው ጌታነህ ከበደ በመጨረሻም ማረፊያው ታውቋል። የዘንድሮውን የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ…

ሲዳማ ቡና የወሳኙን አጥቂ ውል አራዝሟል

በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የወሳኙን አጥቂ ውል አራዝሟል። በቀጣዩ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ሲዳማ ቡና አጥቂ አስፈርሟል

በትናንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ በመግባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም የጀመረው ሲዳማ ቡና አራተኛ ተጫዋች አግኝቷል። በተጠናቀቀው የውድድር…

ሲዳማ ቡና ሦስተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመገኘት የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር እየፈፀመ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የግሉ…

ሲዳማ ቡና አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል

በዝውውር መስኮቱ ላይ ዘግየት ብሎም ቢሆን እየተሳተፈ የሚገኘው ሲዳማ ቡና አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾችን ውል…