በሁለቱ አጋማሾች የተቆጠሩ ሁለት ግቦች ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ነጥብ አጋርተዋል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት…
ሲዳማ ቡና

መረጃዎች | 52ኛ የጨዋታ ቀን
በ13ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ስሑል ሽረ ከ መቻል በደረጃ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 0-1 ሲዳማ ቡና
ሲዳማ ቡና በሀብታሙ ታደሠ ግሩም ግብ አርባምንጭ ከተማን በማሸነፍ ወደ ድል ከተመለሰበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞቹ…

ሪፖርት | የሊጉ የአዳማ ቆይታ በሲዳማ ቡና ድል ተከፍቷል
ከ19 ቀናት በኋላ በተመለሰው የሊጉ ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሀብታሙ ታደሠ ብቸኛ ጎል አርባምንጭ ከተማን 1ለ0 አሸንፏል።…

ሲዳማ ቡና ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል
በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ዋና አሰልጣኛቸውን በማገድ ጊዜያዊ አሠልጣኝ መሾማቸው ታውቋል። በ2016 የውድድር ዘመን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀድያ ሆሳዕና 3-2 ሲዳማ ቡና
ሀድያ ሆሳዕና አምስተኛ ተከታታይ ድሉን ካስመዘገበበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታን አድርገዋል።…

ሪፖርት | ነብሮቹ በፕሪምየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ 5ኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
በግቦች በተንበሸበሸው የምሽቱ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕናዎች በስል የመልሶ ማጥቃት ሲዳማ ቡናን በመርታት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ…

መረጃዎች | 42ኛ የጨዋታ ቀን
11ኛ ሳምንት ላይ የደረሰው ሊጉ ነገ በሚደረጉ ሁለት መርሃግብሮች ሲቀጥል ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ባህርዳር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 3-1 ሲዳማ ቡና
ድሬዳዋ ከተማ ሲዳማ ቡናን 3-1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ…