ሪፖርት | ዐፄዎቹ አንድ እጃቸውን የሊጉ ዋንጫ ላይ አሳርፈዋል

በደረጃ ሠንጠረዡ ግርጌ እና አናት ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ያደረጉት ጨዋታ በሊጉ መሪ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረው ጨዋታ ላይ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች ይህንን ይመስላሉ። አዳማ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ ጋር ነጥብ…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

የነገውን ቀዳሚ ጨዋታ በዳሰሳችን ለመመልከት ሞክረናል። በሰንጠረዡ አናት እና ግርጌ የሚገኙት ቡድኖችን የሚያገናኛው ጨዋታ ውጤት ለሁለቱም…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-0 አዳማ ከተማ

ከ17ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገዋል። አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር አዳማ ከተማን የገጠመው ሲዳማ ቡና 3-0 በማሸነፍ…

ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/sidama-bunna-adama-ketema-2021-04-09/” width=”100%” height=”2000″]

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ

የ17ኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። የኮቪድ ወረርሺኝ ጥላ ያጠላበት ይህ ጨዋታ ሁለት ተመሳሳይ…

አዳማ ከተማ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግርጌ ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች አራት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን በዛሬው ዕለት አስፈርመዋል።…

​የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-1 ባህር ዳር ከተማ

ከከሰዓቱ ጨዋታ በኋላ የተጋጣሚ አሰልጣኞች እና የሱፐር ስፖርት ቆይታ ይህንን መሳይ ነበር። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ –…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በከተማቸው የነበራቸውን ቆይታ በድል ዘግተዋል

በአዳማ እና ባህር ዳር ከተማ መካከል የተደረገው ጨዋታ በባህር ዳር አንድ ለምንም አሸናፊነት ተጠናቋል። አዳማ ከተማዎች…